ኣቶ ክቡር ገና ፡ ምንድነው ነገሩ ? ፕራይሚኒስተሩ ስለ ሃገርን መከላከል ሲናገሩ " እንደመስሳችሁኣለን " ኣሉ ይባላል ፡ ስለ ግብርና ሲናገሩ ደሞ እንደ ድክመት ይቆጠራል። ግብርናና
Posted: 03 Nov 2021, 11:03
ኣቶ ክቡር ገና ፡ ምንድነው ነገሩ ? ፕራይሚኒስተሩ ስለ ሃገርን መከላከል ሲናገሩ " እንደመስሳችሁኣለን " ኣሉ ይባላል ፡ ስለ ግብርና ሲናገሩ ደሞ እንደ ድክመት ይቆጠራል ። ግብርናና ኣገር መከላከልና ኣንድና የተሳሰሩ መሆናቸው የማያውቅ ሰው ጠፍቶ ማለት ነውን ?