ብርቱኳን ያለቻው ምን ገባ ከነሐሤ … ይልሀል እግ/ር ብላው አልነበር? ቡርቴም ከጁንታ ጋር እየሠራች ነበር ማለት ነው ወይስ ኮ/ሉ በማንነቱ መገለጥ ትቶ ዲቃላነቱን በመቁጠሩ? አዲሱም ትንቢት
Posted: 02 Nov 2021, 23:11
- AbebeB ትንቢት ጀመረ እኮ፡፡ ኮ/ል ከሚስቱ ጋር እጅ ለእጅ ተያይዞ በሰላጤ ባህር ሲንሸራሸር ተመለከተ፡፡
- በቁምነገር፡- ብርቱኳን ያለቻው ምን ገባ? ከነሐሤ መጨረሻ ጀምሮ ዘና ብለህ የምትቀመጥበት ጊዜ ነው ይልሀል እግ/ር ብላው ነበር፡፡ ሆኖም በማንነትህ ተገለጥ ብላው ነበር፡፡ ይህ ዓይነት ትንቡት ሁኔታዊ ይባላል፡፡ ሁኔታ አንድ ሲፈጸም የተተነበየው ትንቢት (ሁኔታ 2) ይፈጻማል፡፡
- ይህን ደብተራዎቹም ያውቃሉ እኮ፡፡ ነገ ከበቀቀኖቹ እንጠብቃለን፡፡