አብይ ስልታዊ ማፈግፈግ የሚለውን መርሳት አለበት!! አለበለዝያ ይሰዋበታል ወይም ይሰደዳል ወይም እስር ቤት እጣው ይሆናል::
Posted: 02 Nov 2021, 22:26
ምናልባት አብይ እየተከተለ ያለው የቻይናዊውን (Sun Tzu፣ The Art of War ) መርህ እንዳይሆን? 'ጠላት ሲከተልህ ሽሽ : ሲሸሽ ደሞ ተከትለህ በለው' የሚለው::
ይህን ተከትሎ ከሆነ መጨረሻው ገደል መግባት ነው:: ወያኔ ሲከተለው እሱ ሲሸሽ መጨረሻው ገደል ነው::
የምትሸሸው ፈሪው ሁሉ ሲከተልህ ከሆነ አንተ እየተዋጋህ አይደለም:: ያለ መስዋትነት ድል የለም::
በአብይ በዚህ አካሄድ እስካሁን በቢልዮን የሚቆጠር ንብረት ወድሟል:: የብዙ ሕይወት አልፏል::የብዙዎች ሕይወት ተመሰቃቅሏል::
አብይ በራሱ ብቻ ከሚመራ የሌሎችን ምክር መስማት አለበት አለበት:: ለጀነራሎቹ ሙሉ መብት ይስጣቸው::
ካሁን በህዋላ ሽሽት ይብቃ!!