Page 1 of 1

በዛ ጨለማ ዘመን፣ ጃፓን አሜሪካውያን ላይ የተተገበረውን ካካ ፖሊሲ፣ በዚህ በሰለጠነ ዘመን ሊተገብሩ ያሰቡ ካካ ጭንቅላቶች፣ በኢትዮጵያ ምድር ብቅ ብቅ ብለዋል . . .

Posted: 02 Nov 2021, 21:13
by eden

Re: በዛ ጨለማ ዘመን፣ ጃፓን አሜሪካውያን ላይ የደረሰውን ካካ፣ በዚህ ዘመን ሊተገብሩ ያሰቡ ካካ ጭንቅላቶች፣ በኢትዮጵያ ምድር ብቅ ብቅ ብለዋል . . .

Posted: 02 Nov 2021, 21:24
by TGAA
ለዘረኛ የወያኔ ቡችሎች የጃፓን ዝባዝንኬ አያስፈልግም የሚያስፈልገው ህግን ማስከበር ብቻ ነው ፤ ህዝቡ ያውቃቸዋል በስራቸው በዘራቸው ሳይሆን ፤ ከወያኔ ጋር መጥተው የበቀሉ አረሞች ናቸው ፤ አደጋ እንዳያደርሱ መከታተል ፤ ከባንክ ያለአግባብ ወስደው ያለምለሱትን ንብረት ፍርድ ቤት ወስዶ መረከብ ፤ መንግስት ተከታትሎ ወንጀለኞች መሆናቸውን ካረጋገጠ ከፍርድቤት ፍቃድ አውጥቶ መፈተሽ ፤ ይቻላል ፤ የጃፓን ካካ ታደርጉ የነበራችሁት ወያኔዎች እራሳችሁ ናችሁ ፤ ከናንተ በስተቀር ሌላው በየእስርቤቱ የሚታጨቅበት ፤ እሩቅ እኮ አይድለም ሶስት አመት በፈት ።

Re: በዛ ጨለማ ዘመን፣ ጃፓን አሜሪካውያን ላይ የተተገበረውን ካካ ፖሊሲ፣ በዚህ በሰለጠነ ዘመን ሊተገብሩ ያሰቡ ካካ ጭንቅላቶች፣ በኢትዮጵያ ምድር ብቅ ብቅ ብለዋል . . .

Posted: 02 Nov 2021, 21:26
by eden