Page 1 of 1

አዲሱ የኢትዮጵያ መንግስት እድለኛ ነው! ታሪክ የመስራት በር ተከፈተለት !!

Posted: 02 Nov 2021, 21:13
by Horus
እኔ ሆረስ ነኝ፣ ተራ አይን የማያየውን ሪያሊቲ ማየት እችላለሁ! ለምንድን ነው አቢይና አዲሱ ካቢኔው የታሪክ ሰሪነት እድል አገኙ የምለው?

አንድ፣ ኢትዮጵያን እስከ ነጻነቷ ለመጠበቅ ልክ አሁን የተነሱባት ጠላቶችን ማሸነፍ አለባት ። ይህ መንግስት ፈሪው የሃይለ ስላሴ መንግስት አይነት አይደለም ። ይህ መንግስት በህዝብ የተጠሉት የደርግና የዎያኔ ትግሬ ማለትም የባንዳዎች መንግስት አይደለም ።

ኢትዮጵያ ከየትኛውም የውስጥ ሆነ የውጭ ጠላት ታግላ ለማሸነፍ ዛሬ ያለው ያቢይን መንግስት የተሻለ የለም ። ውጭ ውጩን ይመስላል እንጂ ኢትዮጵያ እጅግ አንድነት ያላት አገር ነች፣ መንግስትም አንድነት አለው ። የክልል ጦር ማዕከላዊ እዝ መግባት አለበት ።

ይህ መንግስት ትህነግን መቶ በመቶ እንዲያጠፋ ህዝቡ ማንዴት ሰጥቶታል ። እግሩን ሚጎትት መንግስት እንጂ ህዝቡ የዎያኔ መከሰም ከጠየቀ አመታት አለፉ ። ዛሬ ይህ መንግስት በትግሬ ባንዳ የተፈጠረውን ቆሻሻ የጎሳ ስርዓት መቶ በመቶ የማጥፋት ታሪካዊ ዕድል አለው።

ኢትዮጵያ በራሷ ጥረት እስከ ነጻነቷ ማደግ የምትችለውን ያክል የማሳደግ ታሪካዊ እድል ለዚህ መንግስት ተሰጥቶታል ። በምዕራብ ባርነትና በዉሸት ብድር ጂዲፕ ማሳደግና ህዝባችን በራሱ ጉልበት፣ ምግቡን፣ ልብሱን ቤቱን፣ ወዘተ ማምረት መጀመሩ ነው ታሪክ እንጂ ካሜሪካ ስንዴ እየለመኑ ሰው መስሎ በሸንጎ አገር መሆን ያሳፍራል ።
ስለዚህ በሚቀጥሉት ወራትና አመታት የምራብ እርዳታ የሚባል ማስቆም አለብን ። ምራብ ከኛ ጋር እንዲነግድ እንጂ እንዲረዳን አንፈልግም ።

ዉሸታሙ አሜሪካ እቃችን ለሱ እንዳንሸጥ ከልክሎ ስንዴ በነጻ ማለት አሳፋሪ ስድብ ነው ። ስለዚህ ይህን መሰል የነጻ ሰርቶ በላ ሕዝብ ባህሪ ላለም ለማሳወቅ እድል የተሰጠው መንግስት ነው፣ ያቢይ መንግስት ።

ኢትዮጵያ ያፍሪካ ነጻነት መሪ ነች በሚለው ለምናምን ሁሉ ለዚያ መሪነት የሚከፈለው ዋጋ በአለም ኢምፔሪያሊስቶች መጠመድ መጠቃት ነው ። ይህ ነው ኢትዮጵያን ከሌላ ኒዮኮሎሚያል አገር፣ ለምሳሌ ግብጽ የሚለየን! ኢትዮጵያ ለምንድን ነው በ3 ሺ ዘመን ታሪኳ በቅኝ ያልተገዛችው? ልክ ዛሬ እንደ ምታደርገው ቅኝ ገዦችን ወግድ ብላ ንቃ ጸንታ ስለምትቆም ነው!! ይህ ነው የኢትዮጵያ ካራክተር! ይህ ነው የኢትዮጵያዊነት ምስጢር !!!

Re: አዲሱ የኢትዮጵያ መንግስት እድለኛ ነው! ታሪክ የመስራት በር ተከፈተለት !!

Posted: 02 Nov 2021, 21:41
by Horus
ለምሳሌ ዛሬ መንግስት ያወጀውን አስቸኳ አዋጅ አስቡት ። ምናልባትም 90% ኢትዮጵያ ምንም አስቸኳ ችግር የለበትም። ግ ን ይህ አስደንጋጭ አዋጅ፣ ንቃተ ህሊና ማንቂያ ደወል ነው ። ኢትዮጵያዊያን ከላይ እስከ ታች አንድ አካል፣ አንድ ሰው ፣ አንድ ስሜት አንድ ብሄር መሆናችንን የሚያውጅ ቁርጥ ያለ ብሄራዊ ውሳኔ ነው ። ስንዴ ከንክርዳዱ የሚለይ ፣ ሌባ ከሃቀኛው መለያ ነው ።

Re: አዲሱ የኢትዮጵያ መንግስት እድለኛ ነው! ታሪክ የመስራት በር ተከፈተለት !!

Posted: 02 Nov 2021, 21:58
by Educator
It will also wake up the sleepy Birr Amtu Saynega.😁😁😁

Horus wrote:
02 Nov 2021, 21:41
ለምሳሌ ዛሬ መንግስት ያወጀውን አስቸኳ አዋጅ አስቡት ። ምናልባትም 90% ኢትዮጵያ ምንም አስቸኳ ችግር የለበትም። ግ ን ይህ አስደንጋጭ አዋጅ፣ ንቃተ ህሊና ማንቂያ ደወል ነው ። ኢትዮጵያዊያን ከላይ እስከ ታች አንድ አካል፣ አንድ ሰው ፣ አንድ ስሜት አንድ ብሄር መሆናችንን የሚያውጅ ቁርጥ ያለ ብሄራዊ ውሳኔ ነው ። ስንዴ ከንክርዳዱ የሚለይ ፣ ሌባ ከሃቀኛው መለያ ነው ።

Re: አዲሱ የኢትዮጵያ መንግስት እድለኛ ነው! ታሪክ የመስራት በር ተከፈተለት !!

Posted: 02 Nov 2021, 22:27
by Horus
educator,

did it occur to you that this state of emergency could be Bere's idea? :lol: :lol: :lol: :idea:

Re: አዲሱ የኢትዮጵያ መንግስት እድለኛ ነው! ታሪክ የመስራት በር ተከፈተለት !!

Posted: 02 Nov 2021, 22:59
by Educator
I wouldn't be surprised if he came up with it. Chaos in Addis will give him time and space to sneak himself out of the country hopefully via Bole.

Anyways, he is the brain behind Mamo killo and got the country into this mess by inviting Shabia to ruin our beloved Ethiopia. Everyone knows Mamo killo has no brain other than reading what deacon Daniel writes .

What a roadmap we got. For those with short memory, the current roadmap was provided to Mamo Killo by Birr Amtu Saynega as proudly claimed in public.

Horus wrote:
02 Nov 2021, 22:27
educator,

did it occur to you that this state of emergency could be Bere's idea? :lol: :lol: :lol: :idea:

Re: አዲሱ የኢትዮጵያ መንግስት እድለኛ ነው! ታሪክ የመስራት በር ተከፈተለት !!

Posted: 02 Nov 2021, 23:23
by Horus
educator/ethioash

በቃሉ ምድርና ሰማይን የፈጠረ እግዚአብሄር ብቻ ነው ። የትግሬ ባንዳ በቃሉ ምድርና ሰማይ አይደለም የሶላር ጋላክሲን ፈጥሯል! ግን ያሜሪካ ውሃ ተሸካሚ ፕሮክሲ ከመሆን ልቆ አያቅም ፣ ታሳዝነኛለህ!

የትግሬ ሊጥ ሌቦች ትልቅ ፈተና .... አሁን ባቢይ ዙሪያ የተከማቸው የእውቀትና ኢንተለጀንስ መጠን እልፍ ግዜ የጌታቸው ረዳን ቀፎ ይልቃል!

ደደቢት ዎያኔ በጫትና ዶፕ አስክራ የኩታራ ጦር አቁማለች ! ደሞም በየግምቡ ፊት ፎቶ በመንሳት መንግስት ልትገለብጥ !!!!! ቶታል ድራማ ይሉሃል !!! ወይ ትግሬ !!!

Re: አዲሱ የኢትዮጵያ መንግስት እድለኛ ነው! ታሪክ የመስራት በር ተከፈተለት !!

Posted: 03 Nov 2021, 00:33
by Educator
Horus,

I beg you to point at least one thing the brains surrounding Mamo Killo have accomplished for Ethiopia. Whether economically, security, or social dignity. Please don't include the art of surrendering in mass in the battle field.
Horus wrote:
02 Nov 2021, 23:23
educator/ethioash

በቃሉ ምድርና ሰማይን የፈጠረ እግዚአብሄር ብቻ ነው ። የትግሬ ባንዳ በቃሉ ምድርና ሰማይ አይደለም የሶላር ጋላክሲን ፈጥሯል! ግን ያሜሪካ ውሃ ተሸካሚ ፕሮክሲ ከመሆን ልቆ አያቅም ፣ ታሳዝነኛለህ!

የትግሬ ሊጥ ሌቦች ትልቅ ፈተና .... አሁን ባቢይ ዙሪያ የተከማቸው የእውቀትና ኢንተለጀንስ መጠን እልፍ ግዜ የጌታቸው ረዳን ቀፎ ይልቃል!

ደደቢት ዎያኔ በጫትና ዶፕ አስክራ የኩታራ ጦር አቁማለች ! ደሞም በየግምቡ ፊት ፎቶ በመንሳት መንግስት ልትገለብጥ !!!!! ቶታል ድራማ ይሉሃል !!! ወይ ትግሬ !!!

Re: አዲሱ የኢትዮጵያ መንግስት እድለኛ ነው! ታሪክ የመስራት በር ተከፈተለት !!

Posted: 03 Nov 2021, 00:53
by Selam/
Kichamo Mujahideen - Did you say “beloved Ethiopia” or is it just my eyes? Ethiopia isn’t a country that you conveniently embrace and trash depending on the temperature. Only manwhores and cursed rodents like yourself do that. Don’t also attempt to compare your ugly self to proud Eritreans. They are always honest and trustworthy while you agames are inherently caca face, cruel and liar. Never ever mention the name Ethiopia & Eritrea again. KIFFU!
Educator wrote:
02 Nov 2021, 22:59
I wouldn't be surprised if he came up with it. Chaos in Addis will give him time and space to sneak himself out of the country hopefully via Bole.

Anyways, he is the brain behind Mamo killo and got the country into this mess by inviting Shabia to ruin our beloved Ethiopia. Everyone knows Mamo killo has no brain other than reading what deacon Daniel writes .

What a roadmap we got. For those with short memory, the current roadmap was provided to Mamo Killo by Birr Amtu Saynega as proudly claimed in public.

Horus wrote:
02 Nov 2021, 22:27
educator,

did it occur to you that this state of emergency could be Bere's idea? :lol: :lol: :lol: :idea:

Re: አዲሱ የኢትዮጵያ መንግስት እድለኛ ነው! ታሪክ የመስራት በር ተከፈተለት !!

Posted: 03 Nov 2021, 01:03
by Horus
እኔ ሺ ግዜ ደጋግሜ ልንገርህ የትግሬ ችግር ምን እንደሆነ! ትግሬ የሚወደው ነገር ምን እንደ ሆነ አያውቅም። እንዲገባህ በሳይኮሎጂ ልገርህ አንድ ነገር መውደድ፣ የመውደድ ችሎታ ባህሪ ነው ። የዚህ ባህሪ እስኪል/ክህሎት የሌለው ሰው ራሱንም ሌላም ነገር መውደድ አይችልም ። የመውደድ አቢሊቲ የሌለው ሰው የሚወደው አላማ፣ እውነት፣ ምናምን የለውም ። ህይወቱ የሚያልፈው ቅጽበት በቅጸበት ለሚሆኑ ነገሮች ምላሽ ሲሰጥ። አንዴ ሲጨፍር፣ አንዴ ሲቆጣ፣ ዝር ብሎ ሲከዳ፣ ተመልሶ ሲለምን ነው ዘመኑ የሚያልቀው ። እኔ የትግሬ ባህሪ እንደ ማስተማሪያ ምስል ነው ብዙ ምጠቀምበት ። ስለዚህ እውቀት አልባ የሆነ ብዙ መባከን ከደረገ ባተሌ አንድ ትክክለኛ ብሩህ ነገር የሰራ ሚዛን ይደፋል። ያንተ አለቆች እነስዩም ምናምን በህይወት የመኖር እንኳ የሚያስችል ኢንተለጀንስ የሌላቸው ደደቦች ነበሩ። ለዚህ ነው የሞቱት፣ ኢንተለጀንት እንሰሶች ዝም ብለው አይሞቱን ምክኛቱም የመጀመሪያ ግዙፉ ኢንተለጀንስ በህይወት መኖር መቻል ነው ። ያንተ ኩታራ መሃይም መንጋ እየሮጠ ጥይት ውስጥ የሚማገደው ቤዚክ ኢንተለጀንስ ስለሌላቸው ነው። የትህነግ ደንቆሮችን እንደ አስተዋይ መሪ መምህር የሚከተሉ ትግሬዎች ሁሉ ከኢንተለጀንሰ ነጻ የሆኑ ጨዋዎች ናቸው ። ወታደር ጦር የሚሂደው ለመሞት አይደለም፣ ለማሸነፍ ነው! ቢገባህ ማለት ነው ! በጦርነት መጨረሻ አሸናፊና ተሸናፊ ምርኮኛ ይለዋወጣሉ ። ያኔ ጠይቀኝ ! አሸናፊ ማ እንደ ሆነ! ምልክት ልስጥህ፣ ኢትዮጵያ ተሸንፋ አታቅም ! አሁን ያለው ዉጊያ ነው በቃ !!

Re: አዲሱ የኢትዮጵያ መንግስት እድለኛ ነው! ታሪክ የመስራት በር ተከፈተለት !!

Posted: 03 Nov 2021, 01:09
by Educator
:mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:

Selam/ wrote:
03 Nov 2021, 00:53
Kichamo Mujahideen - Did you say “beloved Ethiopia” or is it just my eyes? Ethiopia isn’t a country that you conveniently embrace and trash depending on the temperature. Only manwhores and cursed rodents like yourself do that. Don’t also attempt to compare your ugly self to proud Eritreans. They are always honest and trustworthy while you agames are inherently irrational, cruel and liar. Never ever mention the name Ethiopia & Eritrea again. KIFFU!
Educator wrote:
02 Nov 2021, 22:59
I wouldn't be surprised if he came up with it. Chaos in Addis will give him time and space to sneak himself out of the country hopefully via Bole.

Anyways, he is the brain behind Mamo killo and got the country into this mess by inviting Shabia to ruin our beloved Ethiopia. Everyone knows Mamo killo has no brain other than reading what deacon Daniel writes .

What a roadmap we got. For those with short memory, the current roadmap was provided to Mamo Killo by Birr Amtu Saynega as proudly claimed in public.

Horus wrote:
02 Nov 2021, 22:27
educator,

did it occur to you that this state of emergency could be Bere's idea? :lol: :lol: :lol: :idea:

Re: አዲሱ የኢትዮጵያ መንግስት እድለኛ ነው! ታሪክ የመስራት በር ተከፈተለት !!

Posted: 03 Nov 2021, 13:04
by Horus