Page 1 of 1
ምንው፥ ብርሃኑ፥ነጋ ፥ገዥ፥ያጣ፥የገበያ፥ጎመን፥መሰለ?
Posted: 02 Nov 2021, 18:54
by Axumezana
አብይ፥ውሽቱን፥ሲተረትረው፥ ብርሀኑ፥ነጋ፥የወያኔን፥እስር፥ቤት፥እያስታወሰ፥ ወይም፥ለሁለተኛ፥ጊዜ፥ከስልጣን፥ሳያጣጥመው፥መፈናቀሉን፥ እያሰበ ደክሞና፥ፊቱን፥ዘፍዝፎ፥ገዥ፥ያጣ፥የገበያ፥ጎመን፥መሰለላችሁ።ይኸ፥ነገር፥በዘራችሁ፥አይድረስ።
Re: ምንው፥ ብርሃኑ፥ነጋ ፥ገዥ፥ያጣ፥የገበያ፥ጎመን፥መሰለ?
Posted: 02 Nov 2021, 19:03
by AbebeB
ቦርጩ ሸሸውና ጠወለገ ነው የምትለኝ
ዱሮ የሰቀላት ሱሪው ጊዜ ወጣላት እኮ፡፡
ጨቅላ ተማሪዋች በመርዝ ሊፈጅ ያሴሬ ሰው ቢጠወልግ ጽድቅ እኮ ነው፡፡ በየተራቸው አካሉን ሊያጣ የሚችልበት ምቹ ሁኔታም እየመጣበት ነውና፡፡