Page 1 of 1

የጁንታውን እና የባንዳዎችን አንገት ቆርጠን በመቃብራቸው ላይ የድል ዝማሬን ልንዘምር አጭር ቀን ቀርቶታል!!!!

Posted: 02 Nov 2021, 13:12
by Hameddibewoyane
ጁንታውን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ሊያስወግዱት እውነተኞቹ የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ልጆች ከጫፍ ጫፍ ተማምለዋል!!!!! ዛሬ በአፋር ክልል በጭፍራ እና በጋሳጊታ በጀግኖቹ የአፋር ልዩ ኃይሎች በጀግኖቹ የአፋር ወጣቶች በጀግናው የአማራ ልዩ ሃይል እና ጀግናው ፋኖ : በጀግናው የምስራቅ ዕዝ መከላከያ : :

በኮማንዷችን እና በንስሩ አየር ኃይላችን የተቀናጀ መብረቃዊ ጥቃት የተመዘገበው አንፀባራቂ ድል የድሉ ጅማሬ ነው!!!!! አፋር ፍፁም ጀግና ህዝብ!!!! አማራ ፍፁም ጀግና ህዝብ!!!!! ኢትዮጵያ ፍፁም ጀግና ህዝብ!!!!! ኤርትራ ፍፁም ጀግና ህዝብ!!!!!

ባንዳው ሲመታ ጁንታው መግቢያ አጥቷል!!!! እስካሁንም የጎዳን ጁንታው ሳይሆን የውስጥ ባንዳው ነበር!!!! አሁን ምንጣሮው ተጀምሯል!!!! የሚታሰረው እየታሰረ ነው!!!! ኔትወርኩ እየተበጣጠሰ ነው!!!! ዛሬም ደግሜ በርግጠኝነት የማረጋግጠው ሃቅ ቢኖር የጁንታው እና የባንዳዎች ዘላለማዊ ፍፃሜ እጅግ ቅርብ ነው!!!! የቀረው ጊዜ ቢበዛ ሳምንት ነው!!!! ቀና በል!!!!

Re: የጁንታውን እና የባንዳዎችን አንገት ቆርጠን በመቃብራቸው ላይ የድል ዝማሬን ልንዘምር አጭር ቀን ቀርቶታል!!!!

Posted: 02 Nov 2021, 14:00
by Abe Abraham


ባንዳው ሲመታ ጁንታው መግቢያ አጥቷል!!!! እስካሁንም የጎዳን ጁንታው ሳይሆን የውስጥ ባንዳው ነበር!!!!


ስለ የውስጥ ባንዳዎች የሚመለከት ጉዳይ

1_በኣዲስ ኣበባ ሆነው የኢትዮጵያ ህዝብን ሞራል ለማውደም የሚሰሩ ሰዎችን ( የኣማራ ኤሊቶች ) ነጻ የማወናበድ ዕድል የከፈተላቸው ማን ነው ?

2_የጁንታው መሪዎች - እንደሚባለው - መደበቅያ ቦታ እየታወቀ እያለ ከየስዩም መስፍን ዕጣ እንዲያመልጡ ያደረጋቸው ማን ነው?

3_የጁንታው " ባለ ሃብቶች " በየተለያየ የኢትዮጵያ ግዛቶች ሆነው ክፉ ስራቸው - ብሄረ-ሰቦችን እርስ በርስ የማጣላት ስራ - ሊሰሩ መንገድ የከፈተላቸው ማን ነው ?

4_ተመድ በኢትዮጵያ ሰብኣዊ መብት ኣንስቶ ኢትዮጵያን ለመክሰስና ለመጉዳት እየተዘጋጀ ሳለ ለየኣል-ጀዚራ ቲቪ ጋዜጠኛ ወደ ትግራይ ልኮ የሃሰት ሪፖርት ( ሞናሊዛ !! ) እንዲያቀናብርና ወደ ተመድ ለማቅረብ የረዳው ማን ነው ?

5
_ጌቹና ጻድቃን ኢትዮጵያን ለማጥቃትና ለማተራመሰ ዝግጅት ኣድርገው ወደ ማጥቃት ለመተላለፍ ቀርበው እያሉ ማን ነው የፊንላንድዋ ጋዜጠኛ ( ከ በኤውሮጳዊ ህብረት ሆኖ ጸረ-ኢትዮጵያ ኣቋም ለወሰደው ፊንላዳዊ ግለ-ሰብ ጋር የምትተባበር!) በተንቤን ሄዳ እንድታገኛቸው ያደረገው ?


ከተባበርን ይተዉን ይሆን የሚል ኣስተሳሰብ ኖሮ ይሆናል ግን ጉዳዩ ከዛ ከበድ ያለ ነው ። ኣሁንም ጥንቃቄ ያስፈልጋል ። በኣዲስ ሆነህ የጁንታው ፕሮፖጋንዳ ማሰራጨት ሌወነጀል ይገባል ።