Page 1 of 1

አሜሪካ ኢትዮጵያን ከአጎዋ አገደች

Posted: 02 Nov 2021, 11:50
by Hellen
አሜሪካ ኢትዮጵያን ከአጎዋ አገደች
የፕሬዝዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር ኢትዮጵያን በይፋ ከአጎዋ የነፃ ገበያ እድል ማስወጣቱን አስታወቀ፡፡
አስተዳደሩ አገሪቱን ከአጎዋ የገበያ እድል ያገዳት "በዓለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት ያላቸውን ሰብአዊ መብቶች ጥሳለች" በሚል ነው፡፡
ከኢትዮጵያ በተጨማሪም ማሊና ጊኒም ታግደዋል።


የጤና ትምህርት
የልብ ድካም መንስኤዎችና መከላከያ ወሳኝ መንገዶች። ለጥንቃቄ መታየት ያለበት። መፍትሄዉ በእጃችን ነዉ:: ለማየት ሊንኩን ወይም ምስሉን ይጫኑ