Page 1 of 1
ETHIOPIA DECLARED NATION WIDE LIBERATION PEOPLE'S WAR! ETHIOPIA INVICTUS!!!
Posted: 02 Nov 2021, 11:21
by Horus
THERE IS ONLY ONE WAY OF TELLING THE ENEMY HOW THE ETHIOPIAN PEOPLE FEEL ABOUT THE NATIONAL TRAITOR EGYPTIAN AMERICAN PROXY CANCER - THE TPLF AND IT 5TH COLUMN BACKERS AMONGST US !!
Re: ETHIOPIA DECLARED NATION WIDE LIBERATION PEOPLE'S WAR
Posted: 02 Nov 2021, 11:31
by Horus
Re: ETHIOPIA DECLARED NATION WIDE LIBERATION PEOPLE'S WAR! ETHIOPIA INVICTUS!!!
Posted: 02 Nov 2021, 11:54
by Horus
የትግሬ ባንዳ አሸባሪ በያለበት፣ በየትኛውም ከተማ ለቅሞ መያዝ፣ መሳሪያውን መቀማት፣ ለህግ ማቅረብ ነው !! አዲስ አበባ ብራቮ ! ባንዳ ኢትዮጵያን ማስጨነቅ ከፈለገ ኢትዮጵያም መልስ አላት !!
Re: ETHIOPIA DECLARED NATION WIDE LIBERATION PEOPLE'S WAR! ETHIOPIA INVICTUS!!!
Posted: 02 Nov 2021, 12:09
by Horus
ብራቮ አዲስ አበባ!!! የኢትዮጵያ ከተሞች ሁሉ ይህን መከተል አለባቸው !!!
የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ የተለያዩ መመሪያዎችን አስተላልፏል፡፡
ከዋና ዋና መመሪያዎች መካከልም፡-
1. አዲስአበባ ዉስጥ የሚኖር ማንኛውም ነዋሪ በእጁ የሚገኙ መሳሪያዎችን "ከዚህ ቀደም ያስመዘገበም ሆነ ያላስመዘገበ " ዛሬን ጨምሮ በሁለት ቀን ዉስጥ በአቅራቢያው በሚገኙ ፖሊስ ጣቢያዎች እንዲያስመዘግብ ፤
2. መላው ነዋሪ በብሎክና በመንደር ተደራጅቶ የአካባቢውን ሰላምና ደህንነት ከፀጥታ ሀይሉ ጋር በቅንጅት መጠበቅ፣ መቆጣጠር አለበት።
3. የፀጥታ ሀይሎች ፤ የህብረተሰብ ፖሊስና የደንብ ማስከበር አደረጃጀቶች ከመደበኛው የፀጥታ ሀይል ጋር ተቀናጅተው ይሰራሉ።
4. የተለያዩ ድንገተኛ ፍተሻዎች ይካሄዳሉ፡- በመኖሪያ ቤት ፤ በኬላ በተለያዩ አገልግሎት ሰጪ ተቋሞች ዉስጥ ድንገተኛ ፍተሻ ይካሄዳል ፤ ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል በቀናነት ለዚህ ተባባሪ መሆን አለበት ፤ የመኖሪያ ቤት ፣ የሆቴል ፣ የማረፊያ አገልግሎት ሰጪ አከራዮች የሚያከራዩትን ግለ ሰብ ህጋዊ መታወቂያ መጠየቅ ፤ ኮፒዉን በአግባቡ ማስቀመጥ ይገባል።
5. በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ሀሰተኛ መረጃ የሚያሰራጩ ግለሰቦች ከዚህ ድርጊታቸው እንዲታቀቡ ፤
6. የግልና የመንግስት የጥበቃ ኤጀንሲዎች ከፀጥታ ሀይሉ ጋር በቅንጅት መስራት እንደሚጠበቅባቸው ፤
7. ሰላማችንን ከማረጋገጥ አንፃር እስከአሁን የአዲስአበባ ወጣቶች በሰራዊቱ ዉስጥ ተቀላቅለው አስተዋጽኦ እያበረከቱ ነዉ፤ አሁንም የከተማው ወጣቶችን በመመልመል የአካባቢያቸውን ሰላምና ፀጥታ ተደራጅተው ከፀጥታ ሀይሉ ጋር በቅንጅት እንዲጠብቁ ይደረጋል።
8. በመንግሥት እና በህዝብ መካከል ክፍተትና መጠራጠር እንዲፈጠር በሚሰሩ አካላት ላይ የማያዳግም ህጋዊ እርምጃ ይወሰዳል፤ በመሆኑም በዚህ ተግባር ዉስጥ ተሳትፎ የሚገኝ ማንኛውም አካል ከወዲሁ ከድርጊቱ እንዲታቀብ ፤
9. የአዲስአበባ የፀጥታ ተቋማት ከኦሮሚያ ልዩ ዞን የፀጥታ ሀይሎች ጋር በቅንጅት ተናበው እየሰሩ መሆኑ ፤
10. ህዝቡ እያደረገ ያለዉ ድጋፍ የሚደነቅ ነዉ በቀጣይም ተጠናክሮ መቀጠል አለበጥ
Re: ETHIOPIA DECLARED NATION WIDE LIBERATION PEOPLE'S WAR! ETHIOPIA INVICTUS!!!
Posted: 02 Nov 2021, 12:28
by Horus
Ethiopia took a brilliant move. TPLF national traitors are bragging about marching on Addis Abeba! Well, then Addis Abeba is ready to put every hidden Tigray banda cell and support system behind the bar. Thank you TPLF for letting us know of this critical matter! The entire Ethiopia implements these national defense orders!!
https://www.yahoo.com/news/addis-ababa- ... 11882.html
Re: ETHIOPIA DECLARED NATION WIDE LIBERATION PEOPLE'S WAR! ETHIOPIA INVICTUS!!!
Posted: 02 Nov 2021, 13:13
by Horus
ከአስቸኳይ አዋጆቹ ጥቂቱ .. . ይህን የትግሬና የሸኔ ባንዳ ሚፈልገው !
5. ከሽብር ቡድኖች ጋር ይተባበራል ብሎ ምክንያታዊ በሆነ መልኩ የተጠረጠረ
ማንኛውንም ሰው ያለፍርድ ቤት ትዕዛዝ በቁጥጥር ሥር ለማድረግ፣ ይህ
አዋጅ ተፈፃሚ ሆኖ ባለበት ጊዜ ድረስ ይዞ ለማቆየት ወይም በመደበኛ ሕግ
ተጠያቂ እንዲሆኑ ለማድረግ ይችላል፤
6. ከሽብር ቡድኖች ጋር ይተባበራል ብሎ ምክንያታዊ በሆነ መልኩ የተጠረጠረ
ማንኛውንም ሰው ወይም ድርጅት ንብረት የሆነን ማንኛውንም ቤት፣ ህንፃ፣ ቦታ፣ መጓጓዣ ለመበርበርና እንዲሁም ማንኛውንም ሰው ለማስቆም፣ ማንነቱን ለመጠየቅ፣ ለመፈተሽ ይችላል፤ በብርበራ ወይም በፍተሻ የተያዙ የጦር መሳሪያዎችን መውረስ ይችላል ፤
7. ለተወሰነ ጊዜ መንገዶችን፣ አገልግሎት መስጫ ተቋማትን ለመዝጋት
እንዲሁም ሰዎች ለጊዜው በተወሰነ ቦታ እንዲቆዩ፣ ወደ ተወሰነ አካባቢ
እንዳይገቡ ወይም ከተወሰነ ቦታ እንዲለቀቁ ለማዘዝ ይችላል፣
8. ከፍተኛ የፀጥት ችግር እና ስጋት በተፈጠረባቸው የሃገሪቱ ክፍሎች የአካባቢ
አመራር መዋቅርን በከፊልም ሆነ በሙሉ፣ ማገድ፣ መለወጥ እና በሲቪልም
ሆነ በወታደራዊ አመራር መተካት ይችላል፤
9. በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ለሽብር ቡድኖች የሞራልም ሆነ የቁስ ድጋፍ
ያደርጋል ብሎ የሚጠረጥረውን የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት እንቅስቃሴ
በሚመለከተው ባለስልጣን በኩል እንዲታገድ ወይም ፍቃዱ እንዲሰረዝ ሊያዝ ይችላል፤
10.በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ለሽብር ቡድኖች የሞራል ድጋፍ ያደርጋል ብሎ
የሚያምነውን የመገናኛ ብዙሃንን ወይም ጋዜጠኛ በሚመለከተው ባለስልጣን
በኩል እንዲታገድ ወይም ፍቃዱ እንዲሰረዝ ሊያዝ ይችላል፤
Re: ETHIOPIA DECLARED NATION WIDE LIBERATION PEOPLE'S WAR! ETHIOPIA INVICTUS!!!
Posted: 02 Nov 2021, 13:38
by Horus
Re: ETHIOPIA DECLARED NATION WIDE LIBERATION PEOPLE'S WAR! ETHIOPIA INVICTUS!!!
Posted: 02 Nov 2021, 15:17
by tolcha
You think that is smart move, right? That is the beginning of civil war, mark my word!
Re: ETHIOPIA DECLARED NATION WIDE LIBERATION PEOPLE'S WAR! ETHIOPIA INVICTUS!!!
Posted: 02 Nov 2021, 15:27
by Abere
How do you mean? Taking away guns from the streets possessed by TPLF Tigre thugs is a civil war? Well, talking about civil war. Tigre thug residents of Dessie were arsenals of the genocidal squad TPLF. This is an absolute perfect and smart move. Search house to house and arrest terrorists for the safety of the public and a standard operation process, not new.
tolcha wrote: ↑02 Nov 2021, 15:17
You think that is smart move, right? That is the beginning of civil war, mark my word!
Re: ETHIOPIA DECLARED NATION WIDE LIBERATION PEOPLE'S WAR! ETHIOPIA INVICTUS!!!
Posted: 02 Nov 2021, 16:25
by DefendTheTruth
tolcha wrote: ↑02 Nov 2021, 15:17
You think that is smart move, right? That is the beginning of civil war, mark my word!
What is the meaning of civil war? People against people, isn't it?
Your TPLF mobilized the general public and sent to the war front, bragging about it as ህዝባዊ ጦርነት, the other side also said, okay, well we have also no other option other than waiting for them the way they are coming, ክተት፣ መክት፣ ዝመት, every able body is already on the war front, what else is a civil war for you?
beg!
Re: ETHIOPIA DECLARED NATION WIDE LIBERATION PEOPLE'S WAR! ETHIOPIA INVICTUS!!!
Posted: 02 Nov 2021, 16:33
by Horus
Abere wrote: ↑02 Nov 2021, 15:27
How do you mean? Taking away guns from the streets possessed by TPLF Tigre thugs is a civil war? Well, talking about civil war. Tigre thug residents of Dessie were arsenals of the genocidal squad TPLF. This is an absolute perfect and smart move. Search house to house and arrest terrorists for the safety of the public and a standard operation process, not new.
tolcha wrote: ↑02 Nov 2021, 15:17
You think that is smart move, right? That is the beginning of civil war, mark my word!
አበረ፣
እኔ እንደ ዛሬም ድስ ብሎኝ አያውቅም፣ በሁለት ምክንያት፤ አንዱና እጅግ ትልቁ ነገር ኢትዮጵያ በነቂስ የትግሬ ባንዳን እስከ ሰላይና ድብቅ እባቡ ድረስ መንጥሮ ማውጪያው ቀን በመድረሱ፤ ሁለተኛ አሜሪካ የመጨረሻ ማስፈራሪያ ጥይቱን በመቶከሱ። በእኔ እምነት ነገ የሚመጣን ነገር እንደሌለ ፈርቶና አቀንቅኖ ማሳደር ትርፉ ባላሰቡት ቀን መሸነፍ ነው ። የትግሬ ባንዳና ድብቅ እባብ አንድ ቀን ጠብቆ እንደ ሚነክህ ያለመሽኮርመም መገንዘብ ትልቅ አስተዋይነት ነው ። ብሎም እርምጃ ወስደህ ነግሩን ማፍረጥ! ይህ ነው መፍትሄ መሻት ማለት ። አሁን የትግሬ ሽግር መፍትሄ መያዝ ጀመረ ። ኢትዮጵያ ለዚህ ዉሳኔ እንድትደርስ ላበቁን ግብጽ፣ አሜሪካና የትግሬ ባንዶችን እናመሰኛለን ።
ሌላው ዉሽታምና መሰሪው አሜሪካ ነው። አሜሪካ ኢትዮጵያ የገቡት ያኔ በሃብተ ጎርጊስ ዲነግዴ ቤት አሜሪካን ግቢ በዛሬ አንዋር መስጊድ ላይ የሰፈሩ ለት ነበር። መቶ አመት አልፎታል ። ከ100 አመት በኋላ ዛሬም በበሰበሰ ስንዴ ለማኝ አድርገው፣ በልመና ሳይኮሎጂ ቀስፈውን አለን። እንደ ዛሬ ያለ ቀን እየመጣ እኛም ሰርተን እንድንበላ እነሱም ካገራችን ቢጠረጉ ሌላ የኢትዮጵያ ነጻነት ቀን ነው ።
ነገርን ባጭሩና ውጭውጩን ለሚያይ ዛሬ ስለ እቀባ ያወራል ያላዝናል ! ለእውነተኛ ትጉህ ኢትዮጵያዊ ይህ አዲስ አድል ነው ። አዲስ መንገድ ማሰቢያ፣ አዲስ ገበያ መፈልሰፊያ፣ አዲስ ቀን ነው ።
የሌሎችን አላቅም፣ እኔ ሆረስ በደስታና ፍስሃ ውስጥ ነኝ ! አገሬ አንድ እሆነች፣ ህዝቤ ጥቃቱን በጋራ ሊመክት እንደ ማዕበል ሲነሳ ከማየት የላቀ ደስታ የለም! የደሴ ኮምቦልቻ ጥቃት ነገ ያልፋል፣ ግዜያዊ ነው !