ሰበር ዜና፡ በመላ ሀገሪቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታወጀ
Posted: 02 Nov 2021, 11:10
ሰበር ዜና፡ በመላ ሀገሪቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታወጀ።
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዲታወጅ የውሳኔ ሀሳብ አቀረበ።
የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉና ፍትህ ሚኒስትሩ ዶክተር ጌዴዮን ጢሞቲዎስ በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል።
ዜጎች በሽብር ቡድኑ የሚደርስባቸውን ጥቃት መመከት አላማ አድርጎ ከሰዓታት በፊት ሚኒስቴር ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዲታወጅ የውሳኔ ሀሳብ አቅርቧል።
በዚህም ከዛሬ ጀምሮ የአስቸኳይ ግዜ አዋጁ ተፈፃሚ የሚሆን ሲሆን በ48 ሰዓታት ውስጥ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ይፀድቃል ብሏል።
ጥቅምት 23 ቀን 2014