Page 1 of 1
BREAKING: በመላ ሀገሪቱ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታወጀ!!!!
Posted: 02 Nov 2021, 11:01
by Ejersa
Re: BREAKING: በመላ ሀገሪቱ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታወጀ!!!!
Posted: 02 Nov 2021, 11:06
by Hameddibewoyane
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በመላ ሀገሪቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የሚኒስትሮች ምክር ቤት በመላ ሀገሪቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀ። የፍትህ ሚኒስትሩ ዶክተር ጌዴዎን ጢሞቴዎስ አሁን መግለጫ እየሰጡ ነው።

Re: BREAKING: በመላ ሀገሪቱ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታወጀ!!!!
Posted: 02 Nov 2021, 11:07
by tolcha
Asfesaw yihin yexegebe psycho