Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Leaked Zoom meeting information. የብአዴን የድኑኝ ጥሪ "ችግር ላይ ወድቀናል፡ አልቻልንም፡ ኢትዮጵያንም፡ ራሳቹሁን እና እኛንም አድኑን" ይላሉ።

Post by sarcasm » 02 Nov 2021, 08:53

Leaked Zoom meeting information.
የብአዴን የድኑኝ ጥሪ
"ችግር ላይ ወድቀናል፡ አልቻልንም፡ ኢትዮጵያንም፡ ራሳቹሁን እና እኛንም አድኑን" ይላሉ።
Please wait, video is loading...

Abere
Senior Member
Posts: 15446
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Leaked Zoom meeting information. የብአዴን የድኑኝ ጥሪ "ችግር ላይ ወድቀናል፡ አልቻልንም፡ ኢትዮጵያንም፡ ራሳቹሁን እና እኛንም አድኑን" ይላሉ።

Post by Abere » 02 Nov 2021, 09:02

ብአዴን ለዐማራ ህዝብ ሁሉን ነገር አስረክቤያለሁ ጨረስኩ ማለት ለዐማራ እጅግ በጣም ጥሩ ዕድል ነው። የወያኔ እና የኣኦነግ ኣአገልጋይ ሞተ። አማራ እራሱን ይመራል :ያዳራጃል: ይዋጋል። የጦር መሳርያ ግምጃ ቤት ዐቅሙ ለደረሰ አማራ ክፍት ይሆናል። በጠቅላላው የአማራ መሬት ለወያኔ እሾህ ይሆናል። ይህን አፈትልኮ የወጣ የዙም ውይይት ለትግሬ ወያኔዎች የሰጠው እራሱ ብአዴን ሰው ነው። እነኝህ ሁሉ ይጠፋሉ ማለት ነው። ህዝብ ሲጠይቅ የኖረውም ይህን ነው::


Post Reply