Page 1 of 1

በየግንባሩ "አለን" እያሉ በፌስቡክ ሲያወጉ የነበሩት የኩሽና ቤት ጀግኖች ሁሉ ዛሬም ፌስቡክ ግንባር ላይ በዚያው ምላሳቸው እያዋጉ ነው። - Dessie Tossa Radio ጦሳ ሬዲዮ ደሴ

Posted: 02 Nov 2021, 08:30
by sarcasm
በየግንባሩ "አለን" እያሉ በፌስቡክ ሲያወጉ የነበሩት የኩሽና ቤት ጀግኖች ሁሉ ዛሬም ፌስቡክ ግንባር ላይ በዚያው ምላሳቸው እያዋጉ ነው። ድካም የሆነባቸው በየሳምንቱ የሚቀያይሩት የከተማ ስም ብቻ ነው።

እነዚህ እርጦች አንተ በደንብ ሙት እና እኛ በደንብ እንኑር እያሉህ ነው።

አይናቸውን በጨው ያጠቡ፣ በመንደር ፍቅር ያበዱ ጎጠኞችን አብረህ ተዋጋቸው


Please wait, video is loading...