Page 1 of 1

Must Watch: ብሶት የወለደው ጀግናው የትግራይ መከላከያ በሚቀጥለው ቅዳሜ ፊንፊኔን ይቆጣጠራል

Posted: 02 Nov 2021, 00:12
by Thomas H
我们要去首都


Re: Must Watch: ብሶት የወለደው ጀግናው የትግራይ መከላከያ በሚቀጥለው ቅዳሜ ፊንፊኔን ይቆጣጠራል

Posted: 02 Nov 2021, 00:38
by Thomas H
በሚቀጥለው ሳምንት የዓብይ አሽከሮች በሶሻል ሚድያ የሚያስተላልፉት መልእክት ይሄንን ይመስላል

"ልዩ መረጃ አዲስ አበባ "


ሐሙስ : "ሽብርተኛው ህወሓት እስከዚች ደቂቃ ድረስ አዲስአበባን መቆጣጠር አልቻለም። በ መገናኛ በኩል ጠዋት ላይ ሰርገው የገቡትም ወደማይቀረው ዓለም ተሸኝተዋል ይሁንና አሁንም በሶስት ቦታዎች ውጊያ በመደረግ ላይ ነው::"

ዓርብ : አራት ኪሎ ቤት መንግሥት ገብተዋል ነገር ግን ሣሎን እና መኝታ ቤት ሊገቡ ሞክረው የማያዳግም እርምጃ ተወስዶባቸውል

ቅዳሜ : ሪፖርት የሚያስተላልፍ አንድም ሰው አልተገኘም ሁሉም አክቲቪስቶች እግሬ አውጪኝ ብለው ሸሽተዋል