Page 1 of 1

የዓቢይ አህመድ ድሮኖችና የአየር ጄቶች፥ ዛሬ ድራሻቸው የት ጠፋ? በቀን አንድ ቦንብ ብቻ ጠብ ማድረግ የት ያደርሳል? በቀን 30 ቦንብ እንዳይጣል አየር ኃይሉን የሚይዘው ምንድን ነው?

Posted: 01 Nov 2021, 23:58
by EwnetYashenifal