Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: ድብቁን ጦር ትጥቅ የማስፈታቱ ጉዳይ ለምን ችላ ተባለ?

Post by Abe Abraham » 01 Nov 2021, 19:03


እኔ ኣስቀድሜ የኣማራ ህዝብ መታጠቅ ኣለበት ፡ በቀጥታ ለውግያ ለመግባት ሳይሆን ተዘጋጅቶ እንዲቆይ ብየ ነበር ። ገበሬው ኣጭር የወታደራዊ ትምህርት ወስዶ የግብርና ስራውን ቢቀጥል ምን ጉዳት ያመጣ ነበር ? ስለዚ በቪድዮው የተሰጠ ምክር እጅግ በጣም ጥሩ ነው ። ከዚያም ባሻገር ስለ በፕራይምኒስተሩ ስለሚደረገው የውጭ ጫናና ማስፈራራት መናገር ያስፈልጋል ። የራስህን የመከላከል መብት ነጥቀው መሪዎችህን እያስፈራሩ እንዴት ብለህ ልትዋጋ ትችላለህ ? በዚህ ጉዳይ ብሩህ ኣቋም መወሰድ ኣለበት ። እስካሁን ድረስ " ይሄ እንዴት ይሆናል ? " የሚይስብሉ ነገሮች ኣይተናል ። ኣንዳንድ ቦታዎች ለቆሞ መዋጋት ያማይመቹ ኣሉ ግን ሁል ጊዜ እንደሱ ኣይደለም ። የውጭ እጅ ኣለበት ። ችግሩ የውስጥ ሳቦታጅና የኣመራር ጉዳይ ብቻ ኣይደለም ። ስለሚደረገው ጫና ፕራይም-ሚኒስተሩ ዛሬ ትንሽ ተናግረው ነበር ።







Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: ድብቁን ጦር ትጥቅ የማስፈታቱ ጉዳይ ለምን ችላ ተባለ?

Post by Abe Abraham » 02 Nov 2021, 13:03

Revelations wrote:
01 Nov 2021, 21:07


ኣቶ ኣበበ በለው እንዳለው 4,000 የባህር ዳር ነዋሪዎች እስካሁን ድረስ በዘመነ ወያኔ የተሰጣቸው ( በወረቀት ) መሳርያ ይዘው ቆይተዋል ። በሰላም ጊዜ ሰላም ነው ቢባል ኣሁንሳ ለየውስጥ ጠላት ለምን የማስተንፈሻ እድል ይሰጣል ? የዜጎች መብት ተደብቆ ቆይቶ ከጠላት ተባብሮ ህብረተ-ሰቡን ምውጋት ኣያጠቃልልም ።



Post Reply