Page 1 of 1

'በወሎ ግንባር በነበረው ውጊያ" ኢትዮጵያውያን ያልሆኑ ኃይሎች መሳተፋቸውን ጠ/ሚር ዐቢይ አረጋገጡ:: ' ኤርትራም አብራ አሸባሪው ህውሃትን እንድትዋጋ ይጠየቅ ተባለ "

Posted: 01 Nov 2021, 15:52
by MatiT

Re: 'በወሎ ግንባር በነበረው ውጊያ" ኢትዮጵያውያን ያልሆኑ ኃይሎች መሳተፋቸውን ጠ/ሚር ዐቢይ አረጋገጡ

Posted: 01 Nov 2021, 16:03
by MatiT
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)
በወሎ ግንባር በነበረው ውጊያ÷ ኢትዮጵያውያን ያልሆኑ ኃይሎች ከአሸባሪው ቡድን ጋር መሳተፋቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለከፍተኛ የመንግሥት አመራሮች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል።
በጦርነቱ ኢትዮጵያውያን ያልሆኑ እና የኢትዮጵያ ዝርያ የሌላቸው ነጮች እና ጥቁሮች ከአሸባሪው ቡድን ጋር ተሳትፈው መስዋዕትነት መክፈላቸውን ነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያረጋገጡት።
የሕወሓት የሽብር ቡድን የከፈተውን ጦርነት እና ጦርነቱን እየመራበት ያለው ህዝባዊ አካሄድ አስመልክቶ ማብራሪያ የሰጡት ጠቅላይ ሚኒስትሩ÷ ህዝብ ለመከላከያ ሠራዊቱ ያሳየው ድጋፍ የሚበረታታ እንደነበር አስታውሰዋል፡፡
በቅስቀሳ የመጣውን የህዝብ ኃይል ለማስተናገድ በመንግስት በኩል በቂ ዝግጅት እንዳልነበርም ተናግረዋል፡፡
አሁን ላይ ከዛ ሁኔታ እርምት ተወስዶ ስትራቴጂካዊ በሆነ መልኩ እየተሰራበት መሆኑንም ጠቅላይ ሚኒስር ዐቢይ ገልጸዋል፡፡
አጠቃላይ ህዝቡ ለሠራዊቱ ያለው ድጋፍ አሁን ካለው በላይ ሊጠናከር ይገባል ያሉት ዶክተር ዐቢይ÷ ኢትዮጵያ የገጠመችው ጦርነት ከአንድ ወገን ጋር ብቻ እንዳልሆነ በመረዳት ዋጋ ለመክፈል ያለውን ፍቅር በተግባር ሊገልጽ እንደሚገባ አሳስበዋል።
ካለምንም ጥርጥር ኢትዮጵያ ጦርነቱን ታሸንፋለች ሲሉ ጠቅላይ ሚሩ በመግለጫቸው አስታውቀዋል፡፡
ለማሸነፍ ቁልፉ እጃችን ላይ ነው ያለው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ÷አንድ መሆን ቀን ከሌት መስራት፣ ዋጋ ለመክፈል ዝግጁ መሆንን አካተው ገልጸዋል፡፡
የምናሸንፍበት እድል ግን የምናገኘነው ከጠላት መሆኑን ጠቅሰው ÷ መረጃ እና ፕሮፓጋንዳ በመጠቀም ማሸንፍ እንደሚቻል አንስተዋል፡፡
ጦርነት የፖለቲካ እሳቤ ማስጠበቂያ የመጨረሻ መንገድ ነው ያሉት ጠቅላይ ሚንስትሩ፤ ውጊያ በየትኛውም ሁኔታ ሊኖር እንደሚችል ገልፀው ጦርነቱን ግን ኢትዮጵያ እንደምታሸንፍ አትጠራጠሩ ብለዋል።
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!

Re: 'በወሎ ግንባር በነበረው ውጊያ" ኢትዮጵያውያን ያልሆኑ ኃይሎች መሳተፋቸውን ጠ/ሚር ዐቢይ አረጋገጡ:: ' ኤርትራም አብራ አሸባሪው ህውሃትን እንድትዋጋ ትጠየቅ "

Posted: 01 Nov 2021, 16:13
by Blueshift
MaTit,

I think that is desperation. You can't make that statement unless you have a proof like POW's. BTW, MaTit, who are you working for ? For Abbiy or the Eritrean people. You can't work for both. :lol: :lol:
:twisted: :lol: :lol:

Re: 'በወሎ ግንባር በነበረው ውጊያ" ኢትዮጵያውያን ያልሆኑ ኃይሎች መሳተፋቸውን ጠ/ሚር ዐቢይ አረጋገጡ:: ' ኤርትራም አብራ አሸባሪው ህውሃትን እንድትዋጋ ትጠየቅ "

Posted: 01 Nov 2021, 18:25
by MatiT
Blueshift wrote:
01 Nov 2021, 16:13
MaTit,

I think that is desperation. You can't make that statement unless you have a proof like POW's. BTW, MaTit, who are you working for ? For Abbiy or the Eritrean people. You can't work for both. :lol: :lol:
:twisted: :lol: :lol:
Indeed,i worked for Ethio-Erie solidarty..tplf free

Re: 'በወሎ ግንባር በነበረው ውጊያ" ኢትዮጵያውያን ያልሆኑ ኃይሎች መሳተፋቸውን ጠ/ሚር ዐቢይ አረጋገጡ:: ' ኤርትራም አብራ አሸባሪው ህውሃትን እንድትዋጋ ይጠየቅ "

Posted: 01 Nov 2021, 18:33
by Wedi
በወሎ ግንባር ያለውን መከላከያ ሰራዊት ተብዬን ደምሥሰው የበተኑትን የባእድ ሃይሎች ማንነት አግኝተናል 8) 8)
:P :lol:
Please wait, video is loading...

Re: 'በወሎ ግንባር በነበረው ውጊያ" ኢትዮጵያውያን ያልሆኑ ኃይሎች መሳተፋቸውን ጠ/ሚር ዐቢይ አረጋገጡ:: ' ኤርትራም አብራ አሸባሪው ህውሃትን እንድትዋጋ ይጠየቅ "

Posted: 01 Nov 2021, 18:39
by Abe Abraham
Wedi wrote:
01 Nov 2021, 18:33
በወሎ ግንባር ያለውን መከላከያ ሰራዊት ተብዬን ደምሥሰው የበተኑትን የባእድ ሃይሎች ማንነት አግኝተናል 8) 8)
:P :lol:
Please wait, video is loading...
Why are you laughing ? Explain.

Re: 'በወሎ ግንባር በነበረው ውጊያ" ኢትዮጵያውያን ያልሆኑ ኃይሎች መሳተፋቸውን ጠ/ሚር ዐቢይ አረጋገጡ:: ' ኤርትራም አብራ አሸባሪው ህውሃትን እንድትዋጋ ትጠየቅ "

Posted: 01 Nov 2021, 19:07
by Educator
So what? Is that your excuse for your loss? Were you not saying you would beat America?

Incompetent liar fake pente.

Re: 'በወሎ ግንባር በነበረው ውጊያ" ኢትዮጵያውያን ያልሆኑ ኃይሎች መሳተፋቸውን ጠ/ሚር ዐቢይ አረጋገጡ:: ' ኤርትራም አብራ አሸባሪው ህውሃትን እንድትዋጋ ይጠየቅ "

Posted: 02 Nov 2021, 16:10
by MatiT

Re: 'በወሎ ግንባር በነበረው ውጊያ" ኢትዮጵያውያን ያልሆኑ ኃይሎች መሳተፋቸውን ጠ/ሚር ዐቢይ አረጋገጡ:: ' ኤርትራም አብራ አሸባሪው ህውሃትን እንድትዋጋ ይጠየቅ ተባለ "

Posted: 02 Nov 2021, 17:23
by Asmara
MatiT wrote:
01 Nov 2021, 15:52
Is this a prelude to invite the Eritrean army to join the foray?
Abiy should know that TPLF is an Ethiopian problem. He should eadicate TPLF by bringing all his forces to the north from regions as far as South , Oromia, Somal and Amhara. There is no justification what so ever for 5m Eritreans to sacrifice their lives to save 110m Ethiopians. If TPLF attacks Eritrea (not sure if the Rama incident was true or the news had other ulterior motives) then it is a completely different ball game and Eritrea should spank the TPLF even more harder than it did in November 2020.

Re: 'በወሎ ግንባር በነበረው ውጊያ" ኢትዮጵያውያን ያልሆኑ ኃይሎች መሳተፋቸውን ጠ/ሚር ዐቢይ አረጋገጡ:: ' ኤርትራም አብራ አሸባሪው ህውሃትን እንድትዋጋ ይጠየቅ ተባለ "

Posted: 02 Nov 2021, 17:29
by MatiT
ደብረፄን ንኩቡር ፕረዚዳንት ሃገረ ኤርትራ ኣቶ ኢሳይያስ ኣፎወርቂ ብሰላም ኢዱ ንሰራዊት ትግራይ ክህብ ጻዊዒት የቕርብ ኣሎ። ደብረፄን እኮ ክደርቕ ጉዳም'ያ ግናይ ምርኣያ ጸገም ርእሲ ኩዑንቲ!

https://fb.watch/91pNubXycE/

Re: 'በወሎ ግንባር በነበረው ውጊያ" ኢትዮጵያውያን ያልሆኑ ኃይሎች መሳተፋቸውን ጠ/ሚር ዐቢይ አረጋገጡ:: ' ኤርትራም አብራ አሸባሪው ህውሃትን እንድትዋጋ ይጠየቅ ተባለ "

Posted: 02 Nov 2021, 17:43
by Asmara
Some of the jokes I read in reply to Debrestions plea for President Isaias to surrender to TDF
ደብረጼን ሃለፍታ ይገብረሉ ኣሎ መስለኒ
ደቒሱ ከሎ እዩ መስለኒ ኣብ ሕልሙ ዝዛረብ ዘሎ
ዓጋመስ ኣይትሰኣኑ ድኣ ንዕና ከተዘናግዑ ዝተፈጠርኩም ኢኹም
ደብረጼን ተቐላጢፍካ ናብ ናይ ቡርኪናፋሶ ሰራዊት ኢድካ ትህብ
ምይተ ብሰሓቕ.