Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አሜሪካ፣ አውሮፓና ግብጽ ልዩ ሃይል ልከው ይወሩናል ያልኩት ባለፈው የካቲት ወር ነበር

Post by Horus » 01 Nov 2021, 14:28

ይህው ሃቁ ወጣ ! ስለዚህ ጦርነቱን በትክክል ማየትና ብሄራዊ ጦረነት መሆን አለበት! የትግሬ ባንዳ ተላላኪ እንጂ ጦርነቱ ሰፊና ውስብስብ ነው። አቢይ ትክክል ነው ። እያንዳንዱ ሰው የመዋጋት ግዴታ አለበት !

tolcha
Member
Posts: 3585
Joined: 27 Feb 2013, 16:51

Re: አሜሪካ፣ አውሮፓና ግብጽ ልዩ ሃይል ልከው ይወሩናል ያልኩት ባለፈው የካቲት ወር ነበር

Post by tolcha » 01 Nov 2021, 14:31

Show us the fake foreign fighters you captured from Syria or somewhere else. Dedeb. Siyasqezinuh gize-looking for excuse. Ha ha ha ah

Horus
Senior Member+
Posts: 42831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አሜሪካ፣ አውሮፓና ግብጽ ልዩ ሃይል ልከው ይወሩናል ያልኩት ባለፈው የካቲት ወር ነበር

Post by Horus » 01 Nov 2021, 14:40

tolcha wrote:
01 Nov 2021, 14:31
Show us the fake foreign fighters you captured from Syria or somewhere else. Dedeb. Siyasqezinuh gize-looking for excuse. Ha ha ha ah
ኢንተለጀንሱን ያለው ያገር ጠ/ሚ ነገረኮ ! ያም ሆነ ያ እኔ ሆረስ ነኝ! አንድም ያልጠበኩት ነገር እየሆነ አይደለም! ም ዕራብ ኢትዮጵያን ይወራል! በኢትዮጵያ ተሸንፈው ይባረራሉ! በቃ ! ደሞ ኢትዮጵያ ይህን ቆሻሻ የጎሳ አገር ከጂ ባንዳ ሙሉ በሙሉ ይወገድም ዘንድ አሁን የሆነው ሁሉ መሆን ነበረበት ። አሁን የተገረሙ ሰዎች ይህን ማሰብ ያልቻሉ ሰዎች ናቸው ! አቢይ አህመድ 100% ትክክል ነው! አገሩን አንድ አድርጎ ማደራጀት ብቻ ነው ያለበት !

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: አሜሪካ፣ አውሮፓና ግብጽ ልዩ ሃይል ልከው ይወሩናል ያልኩት ባለፈው የካቲት ወር ነበር

Post by Educator » 01 Nov 2021, 14:52

Horus, you are a typical LIAR. Did you just say nothing you didn't expect happened? Were you not saying this war was a practice drill, that woyane would be crashed bla bla.. Did you not say Ezema would win 70 to 110 seats? You are a big liar.

Horus wrote:
01 Nov 2021, 14:40
tolcha wrote:
01 Nov 2021, 14:31
Show us the fake foreign fighters you captured from Syria or somewhere else. Dedeb. Siyasqezinuh gize-looking for excuse. Ha ha ha ah
ኢንተለጀንሱን ያለው ያገር ጠ/ሚ ነገረኮ ! ያም ሆነ ያ እኔ ሆረስ ነኝ! አንድም ያልጠበኩት ነገር እየሆነ አይደለም! ም ዕራብ ኢትዮጵያን ይወራል! በኢትዮጵያ ተሸንፈው ይባረራሉ! በቃ ! ደሞ ኢትዮጵያ ይህን ቆሻሻ የጎሳ አገር ከጂ ባንዳ ሙሉ በሙሉ ይወድም ዘንድ አሁን የሆነው ሁሉ መሆን ነበረበት ። አሁን የተገረሙ ሰዎች ይህን ማሰብ ያልቻሉ ሰዎች ናቸው ! አቢይ አህመድ 100% ትክክል ነው! አገሩን አንድ አድርጎ ማደራጀት ብቻ ነው !

Selam/
Senior Member
Posts: 17900
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አሜሪካ፣ አውሮፓና ግብጽ ልዩ ሃይል ልከው ይወሩናል ያልኩት ባለፈው የካቲት ወር ነበር

Post by Selam/ » 01 Nov 2021, 15:18

Kichamo mujahideen woyane - What other evidence do you want other than your own announcement that your anti-Ethiopia aka foreign. KIFFU!
tolcha wrote:
01 Nov 2021, 14:31
Show us the fake foreign fighters you captured from Syria or somewhere else. Dedeb. Siyasqezinuh gize-looking for excuse. Ha ha ha ah

Horus
Senior Member+
Posts: 42831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አሜሪካ፣ አውሮፓና ግብጽ ልዩ ሃይል ልከው ይወሩናል ያልኩት ባለፈው የካቲት ወር ነበር

Post by Horus » 01 Nov 2021, 15:36

Educator,
አንተ ቆሻሻ ባንዳ የቋንቋ ችግር እንዳለህ ይገባኛል ። አሁንም የሚደረገው ልምምድ ነው ። ሂድና ለ30 አመት የጻፍኩትን አንብብ ። አንተ ለማኝ ለቁማጽ ይህን ሁሉ ቀውስ ለመፍጠር ያስቻለህ ደደቦች ያንተን የጎሳ ዘፈን ሰምተው ስለጨፈሩ ነው ። እኔ ያ ሁሉ የጎሳ ዘፈን መጨረሻው እልቂት ነው ብዬ 1000 ግዜ ጺፍያለሁ ። ዛሬ የሆነው ያ ነው ፣ባንዳ ዛሬ የወሎን ወጣት በ100 ች መንገድ ላይ ረሸነ ። ይህ ደሞ ገና ሌላ መዘዝ ይዞ ይመጣል ለትግሬ! አንተ ባንዳ ይበልጥ መቀመቅ እንጂ ከችግርህ አልወጣህም! ያንተ መከራ ገና መጀመሩ ነው ! አው ይህ ሁሉ ገና ልምምድ ነው ። ለትላልቆቹ ጦረነቶች !!

Post Reply