Page 1 of 1

ከኢሳያስ አፈወርቂ ምን ተጠቀምን እኛ ኢትዮጵያዊያን? - አዳኙ ካሜራ Adagnu Camera

Posted: 01 Nov 2021, 10:22
by sarcasm

Re: ከኢሳያስ አፈወርቂ ምን ተጠቀምን እኛ ኢትዮጵያዊያን? - አዳኙ ካሜራ Adagnu Camera

Posted: 01 Nov 2021, 10:41
by Abere
እራሳችሁን ከተከፋይ መሃይም አንቂነኝ ባይ ከዚህ በላይ ከተለጠፈው YouTuber ዓይነት ጠብቁ - የትግሬ ወያኔ ሼሪክ ነጋድያን ናቸው።

ለዘመናት በትዕቢት እና በጉራ ሲቆለል የነበረውን ወያኔ መቀሌ ድረስ በመሄድ ትዕቢቱን በማስተንፈስ ገሚሱ በዐይጥ ጉድ ገሚሱ ምርኮ ሌላው ወንጀሉ በፈርደበት ልክ እርምጃ እንድ ወሰድበት ሁኗል። በግፍ የተገደሉ የመከላከያ አባላት እና ጎንደር ማይ ካድራየተጨፈጨፉት ንፁህ አማራዎች ደም ተመልሷል። ዛሬ ወያኔ ሁመራ ወልቃይትን ተነጥቋል በቀጣይ ራያ ኮረም አላማጣ ነፃ ይወጣል። ጦርነቱ ተጀመረ እንጅ አልተፈፀመም፤ የትግሬ ወያኔ አፈር ልሸ ተነሳሁ ካለ መልሶ ማስላስ የሚችል ኃይል አለ። አሁን ገና እየጠራ ነው ሻጥረኛ እና አስተኳሾቹ ከመከላካያ ሰላማዊ መሳይ የትግሬ ነዋሪዎች ጭምር። ወያኔ አፈር ልሶ ከተነሳ ከእርሱ ያነሰ ማን ይኖራል።