Page 1 of 1

የሱማሌ ክልል ፕሬዘዳንት ሙስጠፌ:"ህወሃት የአማራ ህዝብ ብቻ ጠላት ካደረግነው ተሳሳትን."ምንም ተአምር ቢፈጠር ለወያኔ የምትገዛ ኢትዮጵያ ከእንግዲህ አትኖርም"!!! WEEY GUUD !!!

Posted: 01 Nov 2021, 09:07
by tarik
Natnael Mekonnen
4m ·
ምንም ተአምር ቢፈጠር ለወያኔ የምትገዛ ኢትዮጵያ ከእንግዲህ አትኖርም!
#Ethiopia : ህወሃት የአማራ ህዝብ ብቻ ጠላት ካደረግነው ተሳሳትን! አነ አብዲ ኢሌ እና የህወሓቶች ሶማሊ ክልልን ምን አደረጉ?የኦሮሞ ፍዳስ?ዛሬ ደግሞ አማራ እና አፋር!ትግሉ በህብረት የህወሃትን ዘረኝነት፤ ዘራፊነትን ተጋግዞ የመጣል ነው! #TplfDeadInDessie
የሱማሌ ክልል ፕሬዘዳንት ሙስጠፌ

Re: የሱማሌ ክልል ፕሬዘዳንት ሙስጠፌ:"ህወሃት የአማራ ህዝብ ብቻ ጠላት ካደረግነው ተሳሳትን."ምንም ተአምር ቢፈጠር ለወያኔ የምትገዛ ኢትዮጵያ ከእንግዲህ አትኖርም"!!! WEEY GUUD !

Posted: 01 Nov 2021, 09:33
by sarcasm
"እኔ ራሴ የአማራ ልዩ ሃይል ከምዕራብ ትግራይ አስወጣቸዋለሁ። ሕወሓትን ስንገጥም እንደተፈጠረው ችግር እንዳይፈጠር፤ systematically እናፍናቸዋለን በቀላል ወጪ" ጠ/ሚ አቢይ