Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tarik
Senior Member+
Posts: 37229
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

<<<{{{VICTORY NEWS}}}>>>ጀግናው የመከላክያ ሰራዊት-አማራ ልዩ ሀይል-ፋኖ በመናበብ በሰቆጣ በኩል የሽብርተኛውን ቡድን እየደረመሰ በመገስገስ ላይ ነው!!! WEEY GUUD !!!

Post by tarik » 31 Oct 2021, 17:42

Natnael Mekonnen
8m ·
ልዩ መረጃ‼️
#Ethiopia : ልተኛ ያልኩት ሰውዬ ስልኬ በድል መረጃ ጢው ጢው ሲል እንዴት ልተኛ? ጏዶች ትግሉ እንደቀጠለ ነው ጀግናው የመከላክያ ሰራዊት አማራ ልዩ ሀይል ፋኖ በመናበብ በሰቆጣ በኩል የሽብርተኛውን ቡድን እየደረመሰ በመገስገስ ላይ ነው::