Page 1 of 1

<<<BREAKING NEWS}}}>>>Video Of:ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሀመድ:--***የመረረውን ትግል ታግለን ጣፋጭ ድል እናጣጥማለን***!!! WEEY GUUD !!!

Posted: 31 Oct 2021, 14:35
by tarik

Re: <<<BREAKING NEWS}}}>>>Video Of:ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሀመድ:--***የመረረውን ትግል ታግለን ጣፋጭ ድል እናጣጥማለን***!!! WEEY GUUD !!!

Posted: 31 Oct 2021, 15:14
by tarik

Re: <<<BREAKING NEWS}}}>>>Video Of:ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሀመድ:--***የመረረውን ትግል ታግለን ጣፋጭ ድል እናጣጥማለን***!!! WEEY GUUD !!!

Posted: 31 Oct 2021, 15:31
by tarik
Natnael Mekonnen
50m ·
#Ethiopia : በፌደራል መንግስትና የአማራ ክልል መንግስት እንዲሁም አማራ ክልል ልዩ ሀይል የሚታዘዝና መዋቅሩ ከፌደራል መንግስት እስከ አማራ ክልል መንግስት ልዩ ሀይል የሆነ የከባድ መሳሪያና የተለያዩ ሙሉ ትጥቆችን አማራ ፋኖ አማራ ሚሊሻ መታጠቅ አለበት!

Re: <<<BREAKING NEWS}}}>>>Video Of:ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሀመድ:--***የመረረውን ትግል ታግለን ጣፋጭ ድል እናጣጥማለን***!!! WEEY GUUD !!!

Posted: 31 Oct 2021, 15:42
by ethiopianunity
ኣንድ ነገር ያልገባኝ ኣብዛኛው የ ኣሁን መንግስት የወያኔ ኢሃድግ መንግስት ውስጥ የነበሩ ናቸው ኣብይም ጭምር። የህዋሃትን ዘዴና ባህርይ ቁጥራቸው የት ኣካባቢ እንደሚኖሩ በወሎ ኣካባቢ የተሰገሰጉ ግልፅ ነው። መጀመርያ የመቀመጫዬን እንዳለችው ዝንጀሮ፦ ያሁኑ መንግስት በኣዲስ ኣበባና ወያኔ በሚበዙበት ኣካባቢ ከምህበረሰቡና ከወታደሩ ጋር ፅዳት ማድረግ ነበረበት። በተለይ ያሁኑ መንግስት ህዝብ ስለሚደግፈው ማህበረሰቡን መጠቀም ይችላል። እርግጥ ነው፣ የውጭ መንግስት ተፅዕኖ ያደርግበታል። ያው የኢሃድግ ኣባል ስለነበሩ፣ መደንዘዙና ስቶክሆልም ሲንድሩሙ ማለት የሚጨቁናቸውን ቡድንን ስለለመዱ ጥገኛ ስላደረጋቸው ለወደፊቱ የተሻለ መንግስት የማምጣት ጊዜ ይወስድባቸዋል።