Page 1 of 1

ውይይት፤ ድርድር፤ በጠረጴዛ ዙርያ ችግርን ለመፍታት የሚደረግ ጉዳይ፤ አሁን ጥያቄ ኣይደለም። ምርጫም ኣይደለም። ግዴታ ነው። ስለዚህ ይሄን ግዴታ ተቀብሎ መነጋገር ነው የሚያስፈልገው።

Posted: 31 Oct 2021, 13:10
by sarcasm