Page 1 of 1

በኢትዮጵያ የሚገኘው የአማራ መንግስት ድርድር ሰነድ አቅጣጫዎችን አስቀመጠ፡፡

Posted: 31 Oct 2021, 10:40
by AbebeB
ለአማራ ጥቅምና ዘላቂ ሰላም ሲባል፤
  • ዋሎና አካባቢዋ ወደ አባት ሀገራቸው ኦሮሚያ
  • ወላቃይትና ጠገዴ ወደ እናት ሀገራቸው ትግራይ

  • ቅማንትና አገው ወደ ነጻነታቸው እንዲመለሱ

ፋርጤ ድንጋይ ክምር በልዩ ወረዳነት የአማራ ማዕከል ሆኖ እንዲቀጥል የሚል እንደሚነገኝበት መገመት ይቻላል፡፡

Re: በኢትዮጵያ የሚገኘው የአማራ መንግስት ድርድር ሰነድ አቅጣጫዎችን አስቀመጠ፡፡

Posted: 31 Oct 2021, 10:55
by AbebeB
  • ሆኖም አብይ በሌለበት ሁኔታ ሀቀኛ ድርድር ሊካሄድ እንደማይችል የአማራ ፋኖ አሣስቦ ሚስቱ እንጂ እሱ እንዳያመልጥ በጥብቅ እየተከታተለ እንደሚገኝ የአማራ ስጥ ምንጮች እየገለጹ ነው፡፡

  • ፋኖ ባህርዳር እንዳታመልጠው እየተቆጣጠረ መሆኑን በሚገባ አስታውቆአል፡:

Please wait, video is loading...