መከላከያው ተበትኗል። አብይ የተረፈ ሰራዊቱ በአዲስ ዙሪያ ያሰፍራል! ከተማዋንም የጦርነት ቀጠና ያደርጋታል። ጊዜው ሳይነጉድ አዲስ አበቤው በነቂስ ወጥቶ አብይን "በቃህ!" ይበል
Posted: 31 Oct 2021, 10:09
መከላከያው ተበትኗል:: መደበኛ ተዋጊው ሰራዊት ጉዳይ ካበቃለት ደግሞ ዘር ጨፍጫፊ ቡድን ለማዳን ብሎ ህይወቱን የሚሰጥ ሞኝ ሰው የለም::
አብይ የተረፈ ቅጥረኛ ሰራዊት ካለው በአዲስ አበባ ዙሪያ ማስፈር ብቻ ነው የቀረው አማራጭ! ይህ ደግሞ አመት ሙሉ የትግራይ ዘር ጭፍጨፋ (Tigray Genocide) ሲፈፀም ከርቀት አይሞቀኝ አይበርደኝ ጥሬ ሥጋ እና ድራፍት እስከ ቀረበ : የአንድነት ፓርክ ፋውንቴን እስካለ ብላ በግድ የለሽነት (indifference) ስታይ የነበረችው ከተማ የጦርነት ቀጠና ያደርጋታል:: ስለዚህ ጊዜው ሳይነጉድ የአዲስ አበባ ህዝብ በነቂስ ወጥቶ አብይን "በቃህ!" ሊለው ይገባል::
https://www.facebook.com/alulasolomonk/ ... 5839729018