Ya’ bello Uggume
Do you have any other joke? That first one cracked me out LOL
ይደገም. LOL
yaballo wrote: ↑30 Oct 2021, 17:29VIDEO: VIVA JEGANUS! ትግራይ ትስዕር! .. TDF FORCES RAISE TIGRAY'S NATIONAL & ETHIOPIA'S FEDERAL FLAGS AT CENTRAL SQUARE OF DESSIE ...
VIDREO: Dasse city looks beautiful under TDF
https://www.facebook.com/ali.yusuf.ali. ... 5165241941
Please wait, video is loading...
VIDEO#2: TDF IN DESSIE ...
https://www.facebook.com/fishale.futsum ... 5124045900
Please wait, video is loading...
PLUS ...
THE TIGRAY INTERCEPT
ደሴ - ወሎ
ጀግናው የትግራይ መከላከያ ሰራዊት ከፊንፊኔ በ385 ኪ.ሜ ርቀት የምትገኘውን የወሎ ርእሰ ከተማን የሆነችው "ደሴ" መቆጣጠሩን የትግራይ ሴንትራል ኮማንድ አባል ታጋይ ጌታቸው ረዳ ለREUTERS በሳተላይት ስልክ ገልፀዋል::
ከመደምሰስ የተረፈ የፋሽስት አብይ አህመድ ቅጥረኛ ሰራዊት ወደ ኮምቦልቻ ከተማ ማፈግፈጉን ጨምረው አሳውቀዋል::
ብዛት ያላቸው የፋሽስቱ ሰራዊት በጀግናው ሰራዊታችን የተማረኩ ሲሆን : አንድ የደሴ ነዋሪ "መብራት ከአርብ ጀምሮ መጥፋቱ እና የአብይ ቅጥረኛ ሰራዊት ከከተማው መሸሹ (ከድምሰሳ የቀረው)" ገልፀው : ሌላኛው ስማቸው እንዲገለፅ ያልፈለጉ የደሴ ከተማ ነዋሪ ደግሞ "የትግራይ ሰራዊት ከተማዋን መቆጣጠሩን መስማታቸው" ለREUTERS ገልፀዋል::
ታጋይ ጌታቸው ለደሴ እና ኮምቦልቻ ህዝብ ያስተላለፉት መልእክት:-
"ደሴና ኮምቦልቻ ያላችሁ ወገኖች : አንዳንድ ፎቆች ላይ ሆነው ክላሽን የሚያወዛውዙ እነ ደመቀ መኮንን ፋኖ ብለው የሚጠሯቸው ዱርየዎች በፍጥነት እጅ ስጡ በሏቸው:: አልያ ምህረት አይደረግላቸውም::
ዳውዶ : አገር ግዛት : ሰኞ ገበያ አካባቢ ያላችሁ ሰላም ወዳድ ወገኖች እዛው ላለው የትግራይ ሰራዊት አመራር ሪፖርት አርጉ:: ሁሉም ነገር ሰላም ይሆናል:: ከቻላችሁ የብልፅግና እና የአብን ወጠጤዎችን አይጠየፍ ወይ ቦርቸሌ ላሉት የትግራይ ሰራዊት አባላት አስረክቡ : ማእከላት እስኪስተካከሉ ድረስ::
የአብይ አህመድና የጀሌዎቹ የጥፋት አጀንዳ ከመሆን ተቆጠቡ::
ትግራይ ትስዕር!"
NB: በተደጋጋሚ እንደገለፅነው የጀግናው ሰራዊታችን አላማ ከተሞችንና ገጠሮች መቆጣጠር ሳይሆን ወንጀለኞችን አድኖ ወደ ህግ ማቅረብ : ከበባውን መስበር ነው::
AND .. SMILE ...
https://www.facebook.com/kamuu.A/videos/415093700234461
Please wait, video is loading...
https://www.facebook.com/fishale.futsum ... 2056025143
Please wait, video is loading...


