Page 1 of 1

ሜታ!!! የታላቁ ኦሮሞ የቱለማ ልጅ- አዲሱ የ facebook ስያሜ!!!

Posted: 29 Oct 2021, 13:59
by Tadiyalehu
ዛሬ facebook አንድ የአሜሪካ ዩኒቨርሲቲ ባዘጋጀው ፎረም ላይ ስያሜው ወደ Meta መቀየሩን አስታውቋል።
#ሜታ ከታላቁ ቱለማ ኦሮሞ ልጆች መሃል አንዱ ነው። የሜታ መኖርያ በወጨጫ ተራራ ግርጌ በዛሬዋ ሰበታ ነው።
ለመታሰቢያውም ይሆን ዘንድ መንግሥቱ ኃይለማርያም (የአባቱ ሀገር እዝያ ነው) የ10ኛው ዓመት የአቢዮት በዓል አከባበር ላይ አስገንብቶ ካስመረቃቸው ፋብሪካዎች አንዱን ቢራ ፋብሪካ እዚያው ሰበታ አስገንብቶ #ሜታ ቢራ ፋብሪካ ብሎ ሰይሞታል። መታሰቢያነቱም ለታላቁ ቱለማ ኦሮሞ ልጅ ሜታ መሆኑ ነው። (የመንግሥቱ አባት 50 ዐለቃ ኃይለማርያምም ከዚሁ ጎሣ ይመዘዛሉ።)
እንግዲህ በደርግ ቢራ የተጀመረው የሜታ ኦሮሞ ስያሜ ዛሬ facebook ጋርም ደርሷል። facebook በግላጭ አዲሱ ስያሜው ሜታ መሆኑን አስታውቋል።
እንግዲህ፤
ማፈር የማያውቀው ፋራ ቆምጬ ይሄንንም ትረኝነት ነው እንዳይል እና facebook ስሙን "መንዝ" ወይ "ምንዣር" ይበልልን ብሎ ሰልፍ ወጥቶ እንዳያላዝን ! 😀😀🤣🤣🤣🤣😂😂😂 የነፍጠኛ ነገር መቼም ከዚህ አያልፍ!