Page 1 of 1

የወሎ ጄግናች የሱፍ እብራሂም እና ሀሰን ከሪሙ የትግሬውን በቀቀን ጌታቸው ረዳን ምላስ ያኮላተፉት። ጀግኖች የሚከሰቱት በመራር ስዓት እንጅ በሰላም ወቅት ሁሉ ወንድ ነው።

Posted: 29 Oct 2021, 10:03
by Abere
የወሎ ጄግናች የሱፍ እብራሂም እና ሀሰን ከሪሙ የትግሬውን በቀቀን ጌታቸው ረዳን ምላስ ያኮላተፉት። ጀግኖች የሚከሰቱት በመራር ስዓት እንጅ በሰላም ወቅት ሁሉ ወንድ ነው። እነኝህ የትግሬ ወያኔ እንጥል ቆራጭ ጀግኖች ያፈራች የወሎ ምድር ትኮራ ይገባታል። የወያኔ እሬሳ እንደ ጥቅምት ገብስ ታጭዶ እየተከመረ ነው።ክብር ለእውነተኛ መከላከያ ሰራዊት፤ክብር ለነበልባሉ ዐማራ ፋኖ።