Page 1 of 1

የመከላከያ ሰራዊት ውሎና ድሎች በ ወሎ ዞን!

Posted: 28 Oct 2021, 17:04
by Ejersa
በከፍተኛ ተስፋ መቁረጥ ውስጥ የሚገኘው ወራሪው ጁንታ አሁንም ያለርህራሄ የመጨረሻ ማገዶዎቹን ወደ ማረጃ ቄራ እያስገባ ያስበላቸው ይዟል:: ቀረኝ የሚለው ሰው እንዳይኖረው ይመስላል ትርፍራፊ እና ግትልትል ሃይሉን ጭምር አሁን ድረስ ወደ ሃይቅ ደሴና ኮምቦልቻ መስመር እየማገደ ማስፈጀቱን ቀጥሏል:: በዚህም....

1ኛ) ከደላንታ 6 ተሳቢ መኪና ቅጠል አልብሰው ወደ ኩታበር አቅጣጫ ያሰማሩት ወራሪ ሰራዊታቸው በአየር ኃይላችን እና በሜካናይዝድ ሰራዊታችን ከመቅፅበት ወደ ትቢያነት ተቀይሯል!!!!

2ኛ) በቦሩ ስላሴ ግንባር #ከሶስት ሺህ (3000) በላይ የጁንታው አስክሬን ተቆጥሯል!!!! ወራሪው ጁንታ አስክሬን መቅበር የሚችልበት ጊዜ አልተሰጠውም!!!! ከሞት የተረፉ የወራሪው ታጣቂዎች በወገን ጦር ገቢ ተደርገዋል!!!! እጅ በመስጠት ነፍሳቸውን አትርፈዋል!!!

3ኛ) ተስፋ የቆረጠው ፋሽስቱ የትግሬ ሃይል ንፁሃንን ሊበቀል ዛሬም ወደ ደሴ ከተማ ከባድ መሳሪያዎችን ተኩሷል:: ንፁሃን መጎዳታቸው ተነግሯል:: ይህ በእንዲህ እንዳለ ደሴ ከተማ ውስጥ ቁጭ ብለው ሲያስተኩሱ የነበሩ ሁለት የጁንታው ኦፒዎች (ሴት እና ወንድ) ከያዙት መገናኛ እና ጂፒአኤስ ጋር እጅ ከፈንጅ ተይዘዋል!!!! ብራቮ!!!!! አሁንም ቁጥጥሩ ይጠናከር!!!!

4ኛ) በሃይቅ ጀርባ ሄጀ ኮምቦልቻን እቆርጣለሁ ያለው ፋሽስቱ እና ወራሪው የትግሬ ሃይል ቆርኬ ላይ እንዳይሆን ሆኖ ሞት እና ቁስለኛ ሆኖ ተቀጥቅጧል:: እቆርጣለሁ ሲል እራሱ ተቆርጦ ተቆራርጦ ተገቢውን ቅጣት አግኝቶ ዛሬ ተሸኝቷል!!!!! ቆርኬ ላይ #ከ 2500 በላይ የጁንታው ታጣቂ የተደመሰሰ ሲሆን 375 ምርኮኛ ገቢ ተደርጓል!!!!!

ጁንታው አሁንም ያመጣል ~ ይደመሰሳል!!!!!

ተግተልትሎ ይገባል ~ ወደ ትቢያነት ይቀየራል!!!!!

በቃኝ እስኪል ድረስ ~ ያለምህረት ይቀጠቀጣል!!!!!

ጀግናው መከላከያ ጀግናው ኮማንዶ ጀግናው አየር ኃይል ጀግናው የአማራ ልዩ ኃይልና ሚሊሻ ጀግናው ፋኖ ጀግናው የአፋር ልዩ ኃይል ጀግናው የአፋር ወጣት ~
ቀጥቅጥ ዝም ብለህ!!!!