የደብረጽዮን መንተፋተፍ !!
Posted: 27 Oct 2021, 20:10
የደብረጽዮን መንተፋተፍ !!
"ከአማራ ህዝብ የሱዳን ህዝብ ለትግራይ ይቀርባል" ደብረጽዮን
"የአማራ ህዝብ እና የትግራይ ህዝብን ለማጫረስ ታስቦ የተከፈተብን ጦርነት ነው" ደብረጽዮን
።
የቱን እንመን??
"ከአማራ ህዝብ የሱዳን ህዝብ ለትግራይ ይቀርባል" ደብረጽዮን
"የአማራ ህዝብ እና የትግራይ ህዝብን ለማጫረስ ታስቦ የተከፈተብን ጦርነት ነው" ደብረጽዮን
።
የቱን እንመን??