Page 1 of 1
በየኢትዮጵያ ሰራዊት ግፍና ክዳት ሰርተህ ኦሮሞውን "ጋላ " ኣማራውን " የኣህያ ዘር " የደቡብ ደግ ሰዎችን " ፕሪሚቲቭ " ብለህ ሰድበህ ኣሁን " ነጻ ኣውጪ " ልትሆን ኣትችልም ።
Posted: 27 Oct 2021, 16:22
by Abe Abraham
ጁንታየ በየኢትዮጵያ ሰራዊት ግፍና ክዳት ሰርተህ ኦሮሞውን "ጋላ " ኣማራውን " የኣህያ ዘር " የደቡብ ደግ ሰዎችን " ፕሪሚቲቭ " ብለህ ሰድበህ ኣሁን " ነጻ ኣውጪ " ልትሆን ኣትችልም ። የኣሁኑ ኣነጋገርህ እስካሁን የምታደርገው ኣካሄድ ባለማሰብና ኣርቆ ባለማየት የፈጸምከው መሆኑን ያረጋግጣል ። ትግራይ ከተደፈረች ፡ የትግራይ ሴቶች ከተደፈሩ ዋናው ደፋሪ ጁንታና የጁንታ ተከታዮች ናቸው ። ክስልጣን ማባራር ካናደድህ ለምን ከየተናደዱ የደቡብ ኣፍሪቃ ነጮች ኣልትማርም ? በሌብነት ይሁን በትጋት የተማርከውን ገንዘብ የማከማቸት ብልሃት ተጠቅመህ ለመኖር ለምን ኣላሰብክም ? በፓርላማም የሚስጠህን 5% ድርሻ ተቀብለህ ልዩ ችሎታ ካለህ ደሞ የሚኒስተርና ሌላ ቦታ ተሰጥቶህ ተመስግን ኣምላኬ ብለህ ለመኖር ለምን ኣላሳብክም ? ትንሽ እያለህ ሁሉን ለራሴ ኣይባልም ። የሰው መልክ ይዘህ የሰው ባህርያት - ጥሩውን - ቢኖርብህ የትግራይ ወጣቶችና ህጻናት ዝም ብለህ ባላስጨረስክም ነበር ። ለግዜው ይህ ይብቃህ ደደብ !!
Re: በየኢትዮጵያ ሰራዊት ግፍና ክዳት ሰርተህ ኦሮሞውን "ጋላ " ኣማራውን " የኣህያ ዘር " የደቡብ ደግ ሰዎችን " ፕሪሚቲቭ " ብለህ ሰድበህ ኣሁን " ነጻ ኣውጪ " ልትሆን ኣትችልም ።
Posted: 27 Oct 2021, 16:40
by Tadiyalehu
Abe Abraham
ኦሮሞን ሲሰድብ የነበረው ወያኔ ነው ወይስ በኛው ትግል ከሰላሳ ዓመት ልጓሙ የተፈታው የአማራ ትምክህተኛ???
ሰፊ መሬት ባየ ቁጥር "የአማራ ርስት" እያለ ለሀጩን ሲዘራ የነበረው ማነው??
የኦሮሞን ማንነት (ኦሮሙማ)ን በአደባባይ ሲሰድብና ሲያንቋሽሽ የነበረው ማነው?? ወያኔ ነው ወይስ አማራ??
ኧረ ምሳሌ ፍለጋ ሩቅ መሄድ አያስፈልግም። እዚሁ ፎረም ላይ Abere የሚባል ድንጋይ ራሥ አለልህ!
Re: በየኢትዮጵያ ሰራዊት ግፍና ክዳት ሰርተህ ኦሮሞውን "ጋላ " ኣማራውን " የኣህያ ዘር " የደቡብ ደግ ሰዎችን " ፕሪሚቲቭ " ብለህ ሰድበህ ኣሁን " ነጻ ኣውጪ " ልትሆን ኣትችልም ።
Posted: 31 Oct 2021, 21:08
by Abe Abraham
የኢትዮጵያ ህዝብ ሞኝ ኣይደለም ። ወያኔን ጥሩ ኣድርጎ ያውቃል ።
The Believer Does Not Get Bitten From Same Hole Twice - Shaykh Salih Al-Luhaydan (Hadith)
Re: በየኢትዮጵያ ሰራዊት ግፍና ክዳት ሰርተህ ኦሮሞውን "ጋላ " ኣማራውን " የኣህያ ዘር " የደቡብ ደግ ሰዎችን " ፕሪሚቲቭ " ብለህ ሰድበህ ኣሁን " ነጻ ኣውጪ " ልትሆን ኣትችልም ።
Posted: 01 Nov 2021, 15:08
by Abe Abraham
Tadiyalehu wrote: ↑27 Oct 2021, 16:40
Abe Abraham
ኦሮሞን ሲሰድብ የነበረው ወያኔ ነው ወይስ በኛው ትግል ከሰላሳ ዓመት ልጓሙ የተፈታው የአማራ ትምክህተኛ???
ሰፊ መሬት ባየ ቁጥር "የአማራ ርስት" እያለ ለሀጩን ሲዘራ የነበረው ማነው??
የኦሮሞን ማንነት (ኦሮሙማ)ን በአደባባይ ሲሰድብና ሲያንቋሽሽ የነበረው ማነው?? ወያኔ ነው ወይስ አማራ??
ኧረ ምሳሌ ፍለጋ ሩቅ መሄድ አያስፈልግም። እዚሁ ፎረም ላይ Abere የሚባል ድንጋይ ራሥ አለልህ!
Now, we are talking about Tigré attitude towards the Amhara, Oromo, Debub and others in Ethiopia. You can not pretend to be a liberator with such an attitude.
Re: በየኢትዮጵያ ሰራዊት ግፍና ክዳት ሰርተህ ኦሮሞውን "ጋላ " ኣማራውን " የኣህያ ዘር " የደቡብ ደግ ሰዎችን " ፕሪሚቲቭ " ብለህ ሰድበህ ኣሁን " ነጻ ኣውጪ " ልትሆን ኣትችልም ።
Posted: 02 Nov 2021, 03:25
by Tadiyalehu
ያሌለ ነገር አትዘባርቅ!
የአማራ ችግር ምን እንደሆነ ልንገርህ? ... ከእውነት ጋር ፀበኛ ናችሁ። ጠቅላላ! ሐቅ ሲነገራችሁ አትወዱም። ምን ዓይነት አባት ነው የፈጠራችሁ? ተልካሻ ፣ ከአውነት የተጣላ ውሸታም እና አስመሣይ ብቻ!
ሰው'ኮ ለእውነት ይሞታል! ሐቅ ብትይዙ አብረናችሁ እንሞታለን! በማጭበርበር ግን ማንንም አታሳምኑም።
Re: በየኢትዮጵያ ሰራዊት ግፍና ክዳት ሰርተህ ኦሮሞውን "ጋላ " ኣማራውን " የኣህያ ዘር " የደቡብ ደግ ሰዎችን " ፕሪሚቲቭ " ብለህ ሰድበህ ኣሁን " ነጻ ኣውጪ " ልትሆን ኣትችልም ።
Posted: 08 Nov 2021, 03:16
by Abe Abraham