Page 1 of 1

Message from ዶ/ር ደብረጽዮን ገ/ሚካኤል

Posted: 27 Oct 2021, 11:21
by ANTICO
ብሶት የወለደው ለህልውና የሚታገለው የትግራይ ሰራዊት ከማንም ህዝብ ጋር ቂም በቀል የለውም:: የደሴ እና ኮምቦልቻ ህዝብ ከተማ ውስጥ ቤት ውስጥ ሆኖ የሚተኩስ እንዳይኖር ተገቢው እርምጃ ውሰዱ ። የየአካባቢዎቹ ፀጥታ ራሳችሁን ጠብቁ የትግራይ ሰራዊት ደሞ አስፈላጊውን እገዛ ያደርግላችኋል ።




Re: Message from ዶ/ር ደብረጽዮን ገ/ሚካኤል

Posted: 27 Oct 2021, 13:09
by ANTICO
እንኳን ደህና መጣቹ!