Page 1 of 1

ራስ ለራስ ተ - - - [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም]

Posted: 27 Oct 2021, 09:33
by Meleket
ራስ ለራስ ተ - - - [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም]

ኧረ ደሴ ደሴ ገራዶ ገራዶ፣
ኣበሻ ከመኖር በፍቅር ተጋምዶ፣
ኣለቀብሽ ኣሉ ራስ ለራስ ተጓምዶ!


ኧረ ደሴ ደሴ ገራዶ ገራዶ፣
ጦቢያዊ ከመኖር ለአምላኩ ሰግዶ፣
ኣምልኮ ነው መሰል ያ የጥንቱን ዘንዶ፣
ትግሬና አማራ ራስ ለራስ ተራርዶ፣
አሮሞም ታክሎ በራሱ ላይ ፈርዶ፣
ተላለቀ አሉ ራሱ ተበራግዶ፣
“ተዉ!” ኣለች ኤርትራ ቆማ ተዚያ ማዶ።
:mrgreen: