ሰበር ዜና || ጥብቅ ሰነድ እጃችን ላይ ገባ|| ኢሳያስ አፈወርቂ በኢትዮጵያ ላይ ያሰበው ሴራ፡ ወሎ ውስጥ ያለው ሻብያ ፡፡ አለቅላቂ አርቲስቶች ስንት አገኙ
Posted: 27 Oct 2021, 02:03
Halafi ሰው ይዘህ ና ቢሉት ራሱን ይዞ መጣ ይባላል!!! እነኚህ የህብረተሰቡ ዝቃጭ ቆሻሻ ግለሰቦችን ምስክር አርገህ ስታቀርብ አታፍርም እነኚህ ሁለት ግራ የገባቸው የሁለተኛ ደረጃ ሽፍታዎች የሚያወሩትን መስማት ህ ራሱ ምን ያክል ግራ እንደገባህ ያሳያል ፥። ይልቁንም እንደዚህ የሚሞቱ ወገኖች ህ የሚድኑበትን ነገር ከሃርሜላ ጋር ስራ