-
Halafi Mengedi
- Senior Member+
- Posts: 47699
- Joined: 30 May 2010, 23:04
-
ethioscience
- Member
- Posts: 4102
- Joined: 01 Nov 2019, 17:37
Re: ሰበር ዜና || ጥብቅ ሰነድ እጃችን ላይ ገባ|| ኢሳያስ አፈወርቂ በኢትዮጵያ ላይ ያሰበው ሴራ፡ ወሎ ውስጥ ያለው ሻብያ ፡፡ አለቅላቂ አርቲስቶች ስንት አገኙ
Halafi ሰው ይዘህ ና ቢሉት ራሱን ይዞ መጣ ይባላል!!! እነኚህ የህብረተሰቡ ዝቃጭ ቆሻሻ ግለሰቦችን ምስክር አርገህ ስታቀርብ አታፍርም እነኚህ ሁለት ግራ የገባቸው የሁለተኛ ደረጃ ሽፍታዎች የሚያወሩትን መስማት ህ ራሱ ምን ያክል ግራ እንደገባህ ያሳያል ፥። ይልቁንም እንደዚህ የሚሞቱ ወገኖች ህ የሚድኑበትን ነገር ከሃርሜላ ጋር ስራ
