Page 1 of 1

ከከሰሩ አይቀር ኪሳራ እንደ ወያኔ ነው ባድመን ለኤርትራ፤ ወልቃይት ሁመራ ለአማራ ፤ሥልጣን ለዐብይ አህመድ በጠራራ። የወያኔ ጉራ የዝንጀሮ ቀብራራ የነብር እራት ይሆናል።እንድህ ነው ኪሳራ

Posted: 26 Oct 2021, 22:17
by Abere
ከከሰሩ አይቀር ኪሳራ እንደ ወያኔ ነው ባድመን ለኤርትራ፤ ወልቃይት ሁመራ ለአማራ ፤ሥልጣን ለዐብይ አህመድ በጠራራ። የወያኔ ጉራ የዝንጀሮ ቀብራራ የነብር እራት ይሆናል። ኪሳራ ይሉሃል እንደ ወያኔ ነው ቂቂቂ :lol: :lol: :lol: