"የአማራ ክልል በተረት ተረት እርእስቴ ነው የሚለውን ምዕራብ ትግራይን እና ራያን ለመውሰድ የሄደበት እርቀት ነው ለዚህ ሁሉ የክልሉ ምስቅልቅል እና ውድመት እንዲሁም መዳከም የዳረገው፡፡"
Posted: 26 Oct 2021, 21:54
የምእራብ ትግራይ ወረራ መዘዝ የአማራ ክልልን ከልማት እና ከሰላም ውጪ በማድረግ ቀውስ ውስጥ እየከተተው ይገኛል!!
************************************
ከ60ሺ በላይ የተለያየ አይነት ሰራዊት ኮምቦልቻ እና ደሴን ከTDF በሞት ወይም ሽረት ለመከላል ተሰልፏል፤ አብዛኛው የአማራ ክልል ሰራዊት ነው፡፡ TDF በአፋር ብቅ ይልና ሁሉም ወደ አፋር ግርርር ሲል ወሎን ይቆጣጠራል፤ በወሎ ያዘናጋ እና ሁሉም ወደ ወሎ ሲፈስ በጎንደር ብቅ በማለት ድል በድል ይሆናል፡፡ ይህ አካሄዱ የተቀናቃኝ ሐይልን ለማዳከም ወሳኝ እስትራቴጂ ነው፡፡
ያው ጦርነቱ በTDF እቅድ መሰረት እየተደረገ ስለሚገኝ በእያዳንዱ የTDF action ሌላው react በማድረግ ለከፍተኛ ኪሳራ እና ውድመት እየተዳረገ ያለበት ሁኔታ ነው ያለው፡፡ ይህ ሁሉ ነገር እየሆነ የሚገኘው በTDF የጦር መሪዎች በሳል አመራር እና አስደማሚ ብቃት ነው፤ እነሱ በትንሽ ኪሳራ ሐገሪቱን እየናጡ ቅቤ ሊያወጡ ጫፍ እየደረሱ ነው፡፡
ባጭሩ የጦርነት ሂደቱ በገባው እና ባልገባው መካከል የሚደረግ ትግል ነው፡፡ እስከመቼ በዘመቻ ጦርነትን መከላከል እንደሚቻል ወደፊት የሚታይ ይሆናል፡፡ የፌደራል መንግስት ከአሁኑ ተሰላችቶ ነገሮችን ለአማራ ክልል እያስረከበ ያለበት ሁኔታ ነው ያለው፡፡ ክልሎች በሙሉ ከወዲው እርግፍ እድርገው በመተው በሚናገሩት ነገር ጦርነት ያለም አይመስልም፡፡
በዚህ መሐል የአማራ ክልል የጦር አውድማ ሆኖ እየወደመ ይገኛል፡፡ የአማራ ክልል በተረት ተረት እርእስቴ ነው የሚለውን ምዕራብ ትግራይን እና ራያን ለመውሰድ የሄደበት እርቀት ነው ለዚህ ሁሉ የክልሉ ምስቅልቅል እና ውድመት እንዲሁም መዳከም የዳረገው፡፡ አሁን ክልሉ ያለው አማራጭ የያዘውን የትግራይ መሬት ያለምንም ቅድመ ሁኔታ በመልቀቅ የራሱን ሰላም በመጠበቅ ልማቱን ማስቀጠል ብቻ ነው፡፡ የማያዋጣ ጸሎት ለቅስፈት ይዳርጋል!!

Please wait, video is loading...