Page 1 of 1

ትላንት ጌታቸው ረዳ፤ ከዛሬ ጀምሮ ወፍ እንኳን ወደ መቀሌ አትበርም ካለ በኋላ....

Posted: 26 Oct 2021, 09:08
by euroland
ዛሬ የአየር ሓይሉ መቀሌንና አካባቢዋ እየተመላለሰ ሲደበድባት የመቀሌ እናቶች ጌቾ ከሚጣበት መጠጥ ቤት አግኝተው ለምን እንደዋሻቸው ቢጠይቁት፣ ጌቾ ደፋሩ ግን እንዲህ አለ፤

'' እኔ ያልኩት ወፍ እንጂ መቼ የጦር ተዋጊ ጄቶች አልኩ'' :lol: