Page 1 of 1

ጅብ ከሚበላኝ ጅብ በልቼ ልቀደስ ያለው ጀግናው የዐማራ ሳይንት ገበሬ ሲተም ሳይ ብደነቅም አሁንም፤ዐድዋ ዘማቻ አባቶቹ የታጠቁትን መሣሪያ ይዞ ሳይ ትጥቅሲያስፈታ በኖረው አማራክልል አዝኛለሁ።

Posted: 25 Oct 2021, 19:48
by Abere
ጅብ ከሚበላኝ ጅብ በልቼ ልቀደስ ያለው ጀግናው የዐማራ ሳይንት ገበሬ ወደ ግንባር ሲተም ሳይ ብደነቅም አሁንም ፤በዐድዋ ዘማቻ አባቶቹ የታጠቁትን ምንሽር ተሼክሞ ሳይ ትጥቅ ሲያስፈታ በኖረው አማራ ክልል አዝኛለሁ።በአስቸኳይ መሳሪያ ቤቶችን ክፍት በማድረግ ገበሬዎች እራሳቸውን ይከላከሉበት።የአማራ ህዝብ ግብር ይከፍላል በአማራ ገንዘብ ወያኔዎች እስከ አፍጢማቸ ይታጠቃሉ። እነ ገዱ አንዳርጋቸው፣አገኜሁ ተሻገር ከአማራ ትካሻ ላይ ግፈፉ ሲባሉ ሲገፉ ኖሩ። ዛሬ የእነርሱም ቤተሰብ ለተራ ትግሬ ሽፍታ ሰለባ ባልሆኑ ነበር ቀድመው ቢያስታጥቁት። አሁንም መሳሪያ ለዐማራ አስታጥቁት ውጤት እና ድል ከፈለጋችሁ። If Amhara get armed TPLF would be history in a matter of one or two weeks.