Page 1 of 1

ሆረስ ዐይነ አለም፤ የአሜሪካ እቀባና ያለም ባንክ ሪፎርም ድንፋታ በሱዳን ከሸፈ !!

Posted: 25 Oct 2021, 02:16
by Horus
የአፍሪካ ቀንድ ካራምቦላ ጠረጴዛ ላይ ያሉት ጠጠሮች ሁሉ አሁን ቦታቸውን ይለውጣሉ! ኢትዮጵያ ግማሽ ሚሊዮን ጦር በሱዳን ድንበር ታሰፍራለች! የቀረው ትግሬ ገብቶ የተመድ ስንዴ እያደለ ባንዳን ይለቅማል ። አሁን አቢይ ትግሬ ግብቶ የጽዳት ዘመቻ ማድረጉን ራሷ አሜርካ የምትደግፈው ጉዳይ ነው። የሱዳን ሊጥ ገና ሳይጋገር ተደፍቷል ። አሜሪካም ያልተሰበረችውን ኢትዮጵያ ከመጠገን ፍርስራሿ ሱዳንን ወደ መጠጋገን ይጠመዳል! ኢትዮጵያም ከባንዳ ጋር ያላትን ፍቺ ማጠናቀቋን ትቀጥላለች! One should never let a good crisis go to waste! ኢትዮጵያ ብዙ እድሎች እየተከፈቱላት ነው!! እንጠቀምበት!!!




Re: ሆረስ ዐይነ አለም፤ የአሜሪካ እቀባና ያለም ባንክ ሪፎርም ድንፋታ በሱዳን ከሸፈ !!

Posted: 25 Oct 2021, 03:07
by Horus

Re: ሆረስ ዐይነ አለም፤ የአሜሪካ እቀባና ያለም ባንክ ሪፎርም ድንፋታ በሱዳን ከሸፈ !!

Posted: 25 Oct 2021, 13:32
by Horus