Page 1 of 1
መቼም ይሉኝታ ጠፍቶ የለ፣ ዛሬ እንደጠላት መደብደባችሁን ረስታችሁ ከወራት በኋላ ደግሞ "ዓድዋ ኩራታችን" ብላችሁ የድል በአሉን ለማክበር ሽርጉድ ትሉ ይሆናል!
Posted: 24 Oct 2021, 19:09
by sarcasm
መቼም ይሉኝታ ጠፍቶ የለ፣ ዛሬ እንደጠላት መደብደባችሁን ረስታችሁ ከወራት በኋላ ደግሞ "ዓድዋ ኩራታችን" ብላችሁ የድል በአሉን ለማክበር ሽርጉድ ትሉ ይሆናል!
Please wait, video is loading...
https://www.facebook.com/dawitawramba/p ... 5798137271
Re: መቼም ይሉኝታ ጠፍቶ የለ፣ ዛሬ እንደጠላት መደብደባችሁን ረስታችሁ ከወራት በኋላ ደግሞ "ዓድዋ ኩራታችን" ብላችሁ የድል በአሉን ለማክበር ሽርጉድ ትሉ ይሆናል!
Posted: 24 Oct 2021, 19:40
by Abere
በምን ተጠየቅ ወይም ሎጅክ ነው ኢትዮጵያኖች የዐድዋ ድል እና የአባቶቻቸውን የጀግንነት ተጋድሎ ማክበር የማይችሉት? በደንብ ያከብሩታል እንጅ የአባቶቻቸው አፅም ከአራቱም ማዕዘናት ረግፎ ድል ለጥቁር ህዝብ ዘር ያፈሩበት ጀብዱ ነው። ወርቅ ላበደረ ጠጠር ሆነና ዐድዋን ስራዊት በእግረኛም በፈረስም ሰማን ያ በመቶ (80%) የወሎ ህዝብ ነበር ዛሬም እንደ ጥንቱ የባንዳዎቹ ልጆች የክህደት ጥቃታቸውን በወሎ ምድር እያሳዩን ነው። ማፈር የሚገባው የባንዳው የልጅ ልጅ እንጅ የዐርበኞቹ ልጆች አይደሉም። በእርግጥ ይህ ቀን ባይመጣ መልካም ነበር። ትግራይ ተገነጠለች አልተገነጠለች ዐድዋ ድል የኢትዮዽያኖች የደም ዋጋ እንጅ የከሃዲዎች አይደለም - እንዳውም እነርሱ አብረው ማክበራቸው ያሳፍራል።