Page 1 of 1

Must Read ! ከታሪክ ማሕደር : 来自我们的历史档案

Posted: 24 Oct 2021, 14:45
by Thomas H
ከደሴ በኋላ ሁሉ ነገር አለቀ !
በደርግ ዘመን በነበረው ትግል የኢሕአዴግ ሠራዊት ደሴን ግንቦት 10,1983 ዐ.ም ነበረ የተቆጣጠረው፣ መንጌ ግንቦት 14 ተሰደደ ግንቦት 20 ደግሞ ኢሕአዴጎች( ሕወሃቶች) አዲስ አበባ ገቡ.....