Page 1 of 1

በኩታበር አደባባይ ዙሪያ ታንክ ላይ ወጥቶ ሲጨፍር ጨፋሪውም ታንኩም አመድ ሆነዋል። 2 ታንክ፣ 1 ዙ-23 እና 1 መድፍ ጭምር ዶግ አመድ ተደርገዋል።

Posted: 24 Oct 2021, 14:41
by Ejersa
ቁንዲ ላይ በ በ17 መኪናዎች ተጭኖ ሲግተለተል የነበረ ወራሪ በአየር ኃይላችን ወደ መሬት ማዳበሪያነት ተቀይሯል።

ከደላንታ በኩል ከተሬ ተነስቶ በ7 መኪናዎች ተጭኖ እየተግተለተለ ለዝርፊያ የመጣው ወራሪም በአየር ኃይላችን ተመተዋል።

በወረባቦም ቦከክሳ አካባቢ 18 መኪናዎች (ምናልባት ቁስለኞች እና እቃ የጫኑ) ተመተዋል።

ወረባቦ፣ ቢስቲማ 1 ታንክ፣ 1 ዙ-23 እና አመራሮችን የያዙ መኪኖች ተመተዋል።

በትላንትናው ዕለትም ወረባቦ፣ ጉቢሳ ላይ 1 ታንክ፣ 1 ዙ-23 እና 1 መድፍ ከጥቅም ውጭ ሆኗል።

ምንም እንኳን በከፍተኛ ሁኔታ እየተመቱ ቢሆንም ጠላት እያሰለፈ ያለው የሰው ቁጥር ግዙፍ በመሆኑ አሁንም ወደ ወሎ የገባውን ጠላት በሁሉም አቅጣጫ በመትመም እንዳይወጣም እንዳይገፋም ማድረግ ግድ ይላል።

Re: በኩታበር አደባባይ ዙሪያ ታንክ ላይ ወጥቶ ሲጨፍር ጨፋሪውም ታንኩም አመድ ሆነዋል። 2 ታንክ፣ 1 ዙ-23 እና 1 መድፍ ጭምር ዶግ አመድ ተደርገዋል።

Posted: 24 Oct 2021, 15:20
by Hameddibewoyane
:mrgreen: :lol: :lol: :mrgreen:
Ejersa wrote:
24 Oct 2021, 14:41