Page 1 of 1

ምክር ለትግሬዎች - ወደ መጨረሻው ዕልቂት ለምን ትሄዳላችሁ?ኧረ! በከንቱ ወሎ ላይ እያለቀችሁ ነው።ምንም ትርፍ በማታገኙበት ከማለቅ ከኮረም-አላማጣ አድማስ ባሻገር ነፍሳችሁን ይዛችሁተመለሱ

Posted: 24 Oct 2021, 13:42
by Abere
ምክር ለትግሬዎች --- ወደ መጨረሻው ዕልቂት ለምን ትሄዳላችሁ?ኧረ! በከንቱ ወሎ ላይ እያለቀችሁ ነው። ምንም ትርፍ በማታገኙበት ከማለቅ ከኮረም አላማጣ አድማስ ባሻገር ነፍሳችሁን ይዛችሁ ተመለሱ። በጦርነት ያጣችሁትን ከሰላም ታተርፋላችሁ። ክፉ ምኞት መቃብር ያርቃል።