Page 1 of 1

Must See ! 爆炸新闻: የፊንፊኔ ሕዝብ በግልፅ የትግራይ መከላከያን በጉጉት እየጠበቅን ነው አለ

Posted: 23 Oct 2021, 18:35
by Thomas H
ንግድ ቤቶች ስማቸውን ወደ TDF እየቀየሩት ነው :: እንደ Nike እና adidas TDFን እንደ ንግድ ምልከት ሁሉ እየተጠቀሙበት ነው :: ይሄ ነው የሕዝብ ፍቅር ማለት :: ጀግና ሁሌ እንደተወደደ እና እንደ እንደተከበረ ይኖራል ::