Page 1 of 1

Ethio 360:- መጨናበሱን ቀጠሎአል፡፡

Posted: 23 Oct 2021, 15:37
by AbebeB
  • Ethio 360፡ ተረኞቹ (ኦሮሞን ይመለከታል) ባንኩን ተቆጣጥረው ቀጥለዋል፡፡ ለአብይ የኦሮሞ ህዝብ ደጋፊው (constituency)ው አይደለም፡፡/list]
    • አሁን ደግሞ አርሲና ሸዋን እንደ ተለያዬ ኦሮሞ መቁጠር ወይም የመለያዬት ገበያቸውን አድርተዋል፡፡
    • ይህማ፤ ሲሞቅ በአካፋ ሲቀዘቅዝ በማንኪያ እሚበለው እኮ ነው አልኩልሻ፣ ባልቴቲቱን! AbebeB
    • “የአማራ ህዝብ የሚወክለው የፓለቲካ ድርጅት የለውም፡፡” ያው በቀቀን ሚስተር parrot Habtamu
    • ጥያቄ፡ አማራ የሚባልስ ሕዝብ አለ ወይ? እንዲያው አለ የሚል ካለ፣ እንደ አማራ ተበድሎ የሚታገልልት ዓላማ (cause) አለን? ወይንስ ያው ሲታገልለት የኖረው የመራራው ትግላችሁ አካል፡ የእስክንድር ነጋ በልደቱ ዕለት ኬክ እንዳይበላ በተረኞቹ ተከለከለ የሚለው ነው? Next year እኮ ሁለት ዙር የግብጦ ኬክ ይገባለታል፡፡ ግን አይጠረቃም፣ ያው የተጫጫረ ፊቱ እኮ አይፈካም፡፡ No problem. Okay Habtamu? Good boy!
    • የEthio 360 በቀቀኖች ዛሬ ምናለ ቡዋልት ማድመጥ ነው፡፡

Re: Ethio 360:- መጨናበሱን ቀጠሎአል፡፡

Posted: 23 Oct 2021, 16:08
by AbebeB
  • ይቆርታ Ethio 063፣ ለካሥ የአማራን መታገያ ምከንያት ረስቸዋለሁ፡፡ ሞትና ቡዳ ይርሣኝ፡፡

  • የአማራ ታጋዮች አኖሌ ሀውልት ይፍረስልን ሲሉም አልነበር ግና ያልገባቸው ሀውልቱ የእነርሱ ግዛት ውስጥ የማይገኝ መሆኑን ነው፡፡

Re: Ethio 360:- መጨናበሱን ቀጠሎአል፡፡

Posted: 23 Oct 2021, 16:58
by Abere
እንድሁ እንደ ተበሳጨህ እና በበታችነት ስሜት እንደ ተቃጠልክ ዕድሜህን ጨረስከው። ቅርጥፍ አድረግህ ዕድሜህን በጥላቻ በላኸው ቁም ነገር ሳትሰራበት። መጨረሻ ከቤተመንግስት ከነዘመዶችህ ተበርረህ የሊጥ ዕቃ ከገበሬ ጎጆ ት ሰርቁ ጀመር።

Re: Ethio 360:- መጨናበሱን ቀጠሎአል፡፡

Posted: 23 Oct 2021, 17:01
by Dawi
AbebeB wrote:
23 Oct 2021, 15:37
  • Ethio 360፡ ተረኞቹ (ኦሮሞን ይመለከታል) ባንኩን ተቆጣጥረው ቀጥለዋል፡፡ ለአብይ የኦሮሞ ህዝብ ደጋፊው (constituency)ው አይደለም፡፡/list]
    • አሁን ደግሞ አርሲና ሸዋን እንደ ተለያዬ ኦሮሞ መቁጠር ወይም የመለያዬት ገበያቸውን አድርተዋል፡፡
    • ይህማ፤ ሲሞቅ በአካፋ ሲቀዘቅዝ በማንኪያ እሚበለው እኮ ነው አልኩልሻ፣ ባልቴቲቱን! AbebeB
    • “የአማራ ህዝብ የሚወክለው የፓለቲካ ድርጅት የለውም፡፡” ያው በቀቀን ሚስተር parrot Habtamu
    • ጥያቄ፡ አማራ የሚባልስ ሕዝብ አለ ወይ? እንዲያው አለ የሚል ካለ፣ እንደ አማራ ተበድሎ የሚታገልልት ዓላማ (cause) አለን? ወይንስ ያው ሲታገልለት የኖረው የመራራው ትግላችሁ አካል፡ የእስክንድር ነጋ በልደቱ ዕለት ኬክ እንዳይበላ በተረኞቹ ተከለከለ የሚለው ነው? Next year እኮ ሁለት ዙር የግብጦ ኬክ ይገባለታል፡፡ ግን አይጠረቃም፣ ያው የተጫጫረ ፊቱ እኮ አይፈካም፡፡ No problem. Okay Habtamu? Good boy!
    • የEthio 360 በቀቀኖች ዛሬ ምናለ ቡዋልት ማድመጥ ነው፡፡
"ኦሮሞ" የሚባልስ አለ?

ዛሬ በሆሮ ጉድሩ ጊዳ ኪረሙና አቢደንጎሮ "አምሓራ" ተብለው የሚገደሉት የዛሬ 50 ዓመት ገደማ በ1965 በድርቅ ምክነያት የሰፈሩ አብዛኛዎቹ የወሎ ኦሮሞዎች ናቸው ። ኦሮምኛም ካንተ በላይ አቀላጥፈው እንደሚናገሩ ላሳይህ እችላለሁ።

ያሳዝናል ።