(((BAD NEWS 4 AGAMES)))የኢትዮጵያ እና ሱዳንን ወቅታዊ ችግር ለመፍታት በተመረጡ የሀገር ሽማግሌዎች ውይይት ተደርጓል!!! WEEY GUUD !!!
Posted: 23 Oct 2021, 12:35
Natnael Mekonnen
4m ·
Good News
የኢትዮጵያ እና ሱዳንን ወቅታዊ ችግር ለመፍታት በተመረጡ የሀገር ሽማግሌዎች ውይይት ተደርጓል!
#EthioSudan : ከሁለቱም ሀገራት የተመረጡ የሀገር ሽማግሌዎች በመተማ ዮሃንስ ከተማ በሀገራቱ መሀል ባለው ችግር ዙርያ ምክክር መደረጉን የመተማ ዮሃንስ ከተማ ኮሚኒኬሽን ማምሻውን አስታውቋል።
ኮሚኒኬሽኑ እንዳስታወቀው ከነበሩት የውይይት አጀንዳዎች መሀል፣
1.ችግሮቻችን ምን ምን ናቸው የሚሉ ጥያቄዎች ተነስተዋል፣
2. የኢትዮ-ሱዳን ግንኙነትን ለማጠናከር ከኛ ምን ይጠበቃል፣
3. በቀጠናው የሚታዩ ሰው የማገትና ሌብነትን እንዴት እንከላከል፣
4. ድንበሩ ከዚህ በፊት እንደነበረው ግንኙነት እንዲፈጠር ከኛ ምን ይጠበቃል፣
5.ህዝባችን ሰላሙ የተጠበቀ እንዲሆን የሀገር ሽማግሌዎች እስከ ባህር ዳር ድረስ እንዲቋቋምና
ግንኙነቶችን ለማጠናከር ህብረተሰባችን ላይ የግንዛቤ ትምህርት በመስጠት ስራ መስራት እንደሚገባ የሚሉ ሃሳቦች ተገልፀዋል።
ለዚህም የጋራ የሆነ ትብብር 20 ሽማግሌዎችን በመምረጥ ውይይትን ማድረግ እንደሚችሉ ወስነዋል። ሌላው የሁለቱንም መንግስታት ጠንካራ ግንኙነትን በመፍጠር የህብረተሰብን ችግሮች ለመቅረፍ የጋራ ጥንካሬ ያስፈልጋል ሲሉ የሀገር ሽማግሌዎች ገልፀዋል።
Via የመተማ ዮሀንስ ኮሚኒኬሽን