Page 1 of 1

Ethio 360፡- ሀብታሙ ኤያሌውና ኤርሚያስ ለገሠ በዚህ ያለማድነቅ አይቻልም፡፡

Posted: 23 Oct 2021, 12:01
by AbebeB
  • ይህ ቪዲዮ ሲለቀቅ ሀብታሙ ወዲያው ነበር የተሸማቀቀው፡፡ እርሱን የገረፉት እጆች ልጆቹንም እያስማሉት ነውና፡፡/list]/b]
    • ኤርሚያስ ያልተገላበጠ ያራል የሚል ፈልጥ ስር ስለሚኖር ዳቦ እንጂ ሞራል አይጠብቅምና ችግር የለበትም እኮ ነው፡፡

    • ባልቴቲቱ ካቲካላዋን ካገኘች እንግሊዝኛ እንጂ ሌላው ትዝ አይላትማ

    • እጅግ ከማደንቃቸውና በጣም ካሳቁኝ ቅንበሮች ይኀ ዋነኛ ነው እኮ፡፡

    • ይሕ ዳኘ እየመራ ነው፤ ዳኘ እየነዳ ነው ከሚለው የአማራ ሁሌ ቻቻታ አንዱ ነውና፡፡


    [facebook]https://www.facebook.com/bini.man.96/vi ... 4162480457[/facebook]

Re: Ethio 360፡- ሀብታሙ ኤያሌውና ኤርሚያስ ለገሠ በዚህ ያለማድነቅ አይቻልም፡፡

Posted: 23 Oct 2021, 12:15
by AbebeB
Please wait, video is loading...