Page 1 of 1

“ህወሓቶች 14 ትሪሊዮን ብር ነው በፊርማቸው ያፀደቁት” | ውሃ አልቆፈሩም | Yared Hailemeskel | የልጆቻችን ኢትዮጵያ | Ethiopia

Posted: 23 Oct 2021, 04:51
by Dawi
On another note:

"አቶ ያሬድ ትክክል ብለሃል ። ዛሬ በሆሮ ጉድሩ ጊዳ ኪረሙና አቢደንጎሮ አማራ ተብለው የሚገደሉት የዛሬ 50 ዓመት ገደማ በ1965 በድርቅ ምክነያት የሰፈሩ አብዛኛዎቹ የወሎ ኦሮሞዎች ናቸው ። ያሳዝናል ።" :shock: :cry: