Page 1 of 1

ኡኡኡ በይ ትግራይ

Posted: 22 Oct 2021, 20:37
by Fed_Up
ብአልበላው አንጀትሽ ለበላው ቱጃር ወያኔ አመራር ትለበለቢያለሽ ...ልጆችሽም አለቁ.. እሳት በላቸው::

ልጆችሽን እሚያስበሉ ብብትሽ ላይ እንደ መዥገር ተጣብቀው እና ተደብቀው ያአሉት የህወሃት ቅልብ ቱጃር መሪዎች ናቸው::

ምነው እቴ

30 አመት አገርን እንደ ግል ንበረታቸው ይዘው በነበሩበት ወቅት ህይወትህን ያአልቀየሩ ንፁህ ውሃ ያላጠጡህ ሌቦች አጋሰሶች ስግብግቦች ወንጀለኞች የህወሃት መሪዎች ከአሁን በሆላ ገና ለገና አሸንፈው ኢትዮጵያን ተቋቆጣጥረው ህይወቴን ይቀይራሉ ብለህ ታስባለህ? ካሰብክም ምናልባት ጦርነቱ ሲያልቅ ልጆችህ አንዱንም በህይወት እይኖርም... እና ለማን ነው የምትሞተው?
ጭንቅላታችሁን አሰሩት አቦ::

ድንዙዛት!